- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማኅበራዊ ሳይንስና ሥነ-ሰብ ኮሌጅ የእንግሊዝኛ ቋንቋና ሥነ-ጽሑፍ ት/ክፍል በሥራ ላይ ያሉ የእንግሊዝኛ ቋንቋ መምህራንን ሙያዊ ብቃት ማሻሻል ‹‹Improving English Language Teachers’ Professional Competency through Need-Based on-Job Training›› በሚል ርዕስ የግራንድ ምርምር ማስጀመሪያ መርሃ ግብር መጋቢት 2/2015 ዓ/ም አካሂዷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: የእንግሊዝኛ ቋንቋ መምህራን ሙያዊ ብቃት ማሻሻያ ግራንድ የምርምር ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 9ኛውን ሳይንስ ለዘላቂ ልማት ዐውደ ጥናት ከመጋቢት 01-02/2015 ዓ/ም አካሂዷል፡፡ በዐውደ ጥናቱ 22 ዩኒቨርሲቲዎች የተሳተፉ ሲሆን በግብርና፣ ጤና እና የተፈጥሮ ሳይንስ መስኮች የተሠሩ 45 ጥናታዊ ጽሑፎች ቀርበዋል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
- Details
Arba Minch University’s College of Medicine and Health Sciences in collaboration with Lund University and KNCV - Tuberculosis Foundation, Netherlands offered 5-day training on complex interventions of pediatric healthcare with a due focus on children and adolescents with long-term illness in Ethiopia, from February 27 to March 03, 2023. Click here to see more Pictures.
Read more: CMHS, Lund University & KNCV offered Collaborative Training on Pediatric Healthcare
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሥራ ፈጠራ ልማትና ማበልጸጊያ ማእከል ለዩኒቨርሲቲው መደበኛ ተማሪዎች የሥራ ፈጠራ/Entrepreneurship/ ሥልጠና የካቲት 24/2015 ዓ/ም ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ምስሎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: ለዩኒቨርሲቲው መደበኛ ተማሪዎች የሥራ ፈጠራ/Entrepreneurship/ሥልጠና ተሰጠ

