- Details
1ኛው አገር አቀፍ የህግ ማስከበር እና 2ኛው የወንጀል ምርመራና ፎረንሲክ ሳይንስ ዓውደ ጥናት በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ አዘጋጅነት ከታኅሣሥ 25-26/2011 ዓ/ም በኮሌጁ ተካሂዷል፡፡ የከፍተኛ ትምህርትና ሌሎች የተለያዩ ተቋማት ከሚያካሂዱት የፎረንሲክ ኬሚስትሪና ቶክሲኮሎጂ ምርመራ ጥናት ልምድ ለመቅሰምና ለሌሎች ለማካፈል፣ የአገራችንን የፎረንሲክ ምርመራ እድገት አንድ ደረጃ ከፍ ለማድረግ፣ የማኅበረሰብ ፖሊስ ቁጥጥር ሥራዎችና የተደራጁ ወንጀሎችን ለመቆጣጠር እንዲሁም አገሪቱ ውስጥ እየተፈጠሩ ያሉ ግጭቶችን ዓይነትና መንስኤዎች በመለየት የአገሪቱ የህግ አከባበር ሥርዓት በተገቢው መንገድ እንዲመራ ለማድረግ ዓውደ ጥናቱ ተዘጋጅቷል፡፡ በዓውደ ጥናቱ የሁለት ቀናት ቆይታ በፎረንሲክ ሣይንስ 3 እና በህግ ማስከበር 7 በድምሩ 10 ጥናታዊ ጽሑፎች የቀረቡ ሲሆን ከ360 በላይ ተሳታፊዎች ታድመዋል፡፡ምስሉን ለመመልከት ከዚህ ይጫኑ
Read more: የፎረንሲክ ሳይንስ ትምህርትን ለማስፋፋት ምሁራን ለዘርፉ ትኩረት መስጠት እንደሚገባቸው ተገለጸ
- Details
በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ የትምህርት ዘርፍ አማካሪ ዳይሬክቶሬት ለዩኒቨርሲቲው መምህራን እና ተማሪዎች በውጪ አገር የትምህርት ዕድል አሰጣጥ፣ የቪዛ ሂደት፣ የመምህራን ልምድ ልውውጥ፣ በውጪ አገር ተቋማት የሥራ እድል ማመቻቸት እና በሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ላይ የልምድ ልውውጥ የውይይት መድረክ ከታኅሣሥ 12-13/2011 ዓ/ም አካሂዷል፡፡ምስሉን ለመመልከት ከዚህ ይጫኑ
Read more: በነፃ የትምህርት ዕድል እና በፓርትነርሽፕ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሄደ
- Details
Arba Minch University, which was part of Innovative Technology Centre for Sustainable Development’s (iTCSD) stakeholders 1st meeting held at Adama Science and Technology University on 13th December, 2018, is expected to forge an alliance to exploit and promote potential of horticulture in Arba Minch. Click here to see the pictures
Read more: AMU to tie up with iTCSD to harness horticulture potential
- Details
Read more: Monitoring & Research Project: Chamo on cusp of catastrophe
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የድህረ-ምረቃ ትምህርት ቤት 2011 የትምህርት ዘመን በሁለተኛው መንፈቀ አመት
በመደበኛ እና በሣምንት መጨረሻ መርሐ ግብር መስፈርቱን የሚያሟለ አዲስ አመልካቶችን ከዚህ በታች
በተጠቀሱት የትምህርት መስኮች ተቀብሎ ማሰልጠን ይፈልጋል፡፡ Click here to download the full information.