A 5-member Chinese delegation led by the Deputy President of Guangxi Vocational & Technical Institute, Mr Yin Ziyun, during courtesy visit to AMU has inked the tripartite agreement with university President, Dr Damtew Darza, at latter’s office in the presence of university top officials on September 25, 2018.

This is to inform you all that every applicant has to take entrance exam and score pass mark before joining the programs running under PG Coordination office, College of Agricultural Sciences for the year 2011 E.C. As a result, the following applicants were shortlisted to take entrance exam that will be conducted in the morning 2:30 local time on Thursday 01/13/2010 E.C at Kulfo Campus, Arba Minch University. Click here to download names of the selected applicants.

የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ የድህረ-ምረቃ ትምህርት ቤት ለ2011 የትምህርት ዘመን በመደበኛ እና በሣምንት መጨረሻ መርሐ ግብር መስፈርቱን የሚያሟሉ አዲስ አመልካቶችን ከዚህ በታች በተጠቀሱት የትምህርት መስኮች ተቀብሎ ማሰልጠን ይፈልጋል፡፡

Click here to download the full information.

በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ጉጂ ዞን እና በደቡብ ክልል የጌዴኦ ዞን ህዝቦች መካከል በቅርቡ በተከሰተው ግጭት ሳቢያ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ተፈናቅለው በከፍተኛ ችግር ውስጥ መሆናቸው ይታወቃል፡፡  በመሆኑም ከዩኒቨርሲቲው  400 ፍራሾችና 2000 የመመገቢያ ሳህኖች እንዲሁም ከዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ የተሰበሰቡ  የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች ድጋፍ ሐምሌ 22/2010 ዓ/ም ለተፈናቃዮቹ ተሰጥቷል፡፡

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ ቀጥሎ በተገለፁት ክፍት የሥራ መደቦች መስፈርቱን የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎችን  አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ Click here to download the vacancy announcement.