• አርባ ምንጭ የኒቨርሲቲ ለ33ኛ ጊዜ ሊያስመርቅ ነው

 • የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ምረቃ በዓል

 • የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 87 የሕክምና ዶክተሮችን በመጪው ቅዳሜ ያስመርቃል

 • 33rd virtual graduation ceremony for Master and Undergraduate students on 5th Sept.

 • አርባ ምንጭ የኒቨርሲቲ በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪ መርሃ ግብር ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ለ33ኛ ጊዜ ሊያስመርቅ ነው

 • Welcome to Arbaminch University

 • ዩኒቨርሲቲው 140 የሕክምና ዶክተሮችን ሊያስመርቅ ነው

 • 6th batch Medical Doctors graduation

 • ICT In education-university school partnership project

 • አንድ ቅዳሜን ለህዝቤ

 • አቶ ኦባንግ ሜቶ በዩኒቨርሲቲያችን ተገኝተው ለተማሪዎቻችን በአገራዊ አንድነት፣ የሠላምና የመቻቻል እሴት ግንባታ ዙሪያ የማነቃቂያ ንግግር ያደርጋሉ

 • 5th batch of Doctors of Medicine to be graduated on 1st December

 • Happy New Year, 2011 E.C

 • Welcome to Arba Minch University!

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሥራ አመራር ሥልጠናዊ ውይይት በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

Friday, 12 March 2021 16:09

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች ጋር ከየካቲት 30 - መጋቢት 2/2013 ዓ/ም ሥልጠናዊ ውይይት አካሂዷል፡፡

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት ዶ/ር ዳምጠው ዳርዛ የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር በማድረግ ስለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከምሥረታው ጀምሮ አሁን እስካለበት የምርምር ዩኒቨርሲቲ ደረጃ ድረስ ያለውን አጠቃላይ ሂደት ገለጻ አድርገዋል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሥራ አመራር ሥልጠናዊ ውይይት በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

 

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 8ኛውን ዓመታዊ የጥናትና ምርምር ግምገማ አካሄደ

Friday, 02 April 2021 14:36

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 8ኛውን ዓመታዊ የጥናትና ምርምር ግምገማ ከየካቲት 26-27/2013 ዓ/ም አካሂዷል፡፡

የምርምርና ማኅበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዝደንት ተ/ፕ በኃይሉ መርደኪዮስ በእንኳን ደኅና መጣችሁ ንግግራቸው የጥናትና ምርምር ሥራ የማኅበረሰቡን ችግር ለመፍታትና የመፍትሄ አቅጣጫ ለመጠቆም እንደሚረዳ ገልጸዋል፡፡ የምርምር ሥራዎች መበራከት የሚበረታታ በመሆኑ ለአካባቢው ማኅበረሰብ የሚጠቅሙ ምርምሮችን መሥራት የመጀመሪያ ምርጫ መሆን አለበት ብለዋል፡፡  ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 8ኛውን ዓመታዊ የጥናትና ምርምር ግምገማ አካሄደ

Trainer’s Training: Leaders told to follow MoSHE’s HE proclamation

Thursday, 11 March 2021 17:36

Arba Minch University has hosted Ministry of Science and Higher Education’s (MoSHE) 2-day training for 45 Ethiopian Government universities’ presidents, vice presidents and scientific directors from 9th to 10th March, 2021, at Main Campus. Deliberation on Ethiopia’s 10-year Strategic Planning on education roadmap, its implementation, evaluation and challenges involved were on the agenda. Click here to see the photos

Read more: Trainer’s Training: Leaders told to follow MoSHE’s HE proclamation

 

AMU organizes 8th Annual Research Review workshop

Thursday, 11 March 2021 15:26

Arba Minch University’s Research Directorate has hosted 8th Annual Research Review workshop at Main Campus beginning from 5th to 6th March, 2021. Four completed projects were presented in the presence of AMU top officials, thereafter review was conducted at respective institutes and colleges.  Click here to see the pictures

Read more: AMU organizes 8th Annual Research Review workshop

የቤኔፊት ሪያላይዝ ፕሮግራም ውጤታማ ሥራዎችን ዩኒቨርሲቲዎችና ሌሎች የመንግሥት አካላት በራስ አቅም ማስቀጠል እንዳለባቸው ተጠቆመ

Thursday, 11 March 2021 10:28

ላለፉት 2 ዓመታት በ5 ክልሎች በሚገኙ 62 ወረዳዎች የሴፍቲኔት ተረጂ አርሶ አደሮችን ማዕከል በማድረግ ሲሠራ የቆየው የቤኔፊት ሪያላይዝ ፕሮግራም ሥራዎችን ዩኒቨርሲቲዎችና ሌሎች የመንግሥት አካላት በራስ አቅም ማስቀጠል እንዳለባቸው ከየካቲት 19-20/2013 ዓ/ም ሀዋሳ ላይ በተደረገው የፕሮግራሙ ክልላዊ የአፈፃፀም ግምገማ መድረክ ላይ ተገልጿል፡፡  ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የቤኔፊት ሪያላይዝ ፕሮግራም ውጤታማ ሥራዎችን ዩኒቨርሲቲዎችና ሌሎች የመንግሥት አካላት በራስ አቅም ማስቀጠል እንዳለባቸው ተጠቆመ

 

Page 8 of 283

«StartPrev12345678910NextEnd»