1/ የነባር ተማሪዎች ስልጠና ከ25-27/1/2010 ዓ/ም ይካሄዳል

የሥልጠና ርዕሶች እና ሥልጠናው የሚሰጥበት ቀን

በ25/1/2010 ዓ/ም፡- የዉጤታማነት ትግበራ ስኬት አሰራር

በ26/1/2010 ዓ/ም፡- ስነ-ዜጋና ስነ-ምግባር

በ27/1/2010 ዓ/ም፡- በጥልቅ ተሃድሶ ወቅት የተነሱ ችግሮች፣ የተፈቱና ቀሪ ስራዎች እና የ2009 አፈጻጸም ሪፖርትና የ2010 ዕቅድ

2/ የአዲስ  ገቢ ተማሪዎች ስልጠና ከ 2- 4/2/2010 ዓ/ም ይካሄዳል

የሥልጠና ርዕሶች እና ሥልጠናው የሚሰጥበት ቀን

በ2/2/2010 ዓ/ም፡- የዉጤታማነት ትግበራ ስኬት አሰራር እና ስነ-ዜጋና ስነ-ምግባር

በ3/2/2010 ዓ/ም፡- ሴኩላሪዝምና ህገ-መንግስት

በ4/2/2010 ዓ/ም ፡-የ2010 የዩኒቨርሲቲው ዕቅድ እና አጠቃላይ ኦረንቴሽን

 

ማሳሳቢያ፡-

ማንኛውም ተማሪ ሥልጠናውን በአግባቡ ሳያንጠባጥብ የመከታተል ኃላፊነት አለበት!

የትምሀርት ክፍል ኃላፊዎችና መ/ራን ጥብቅ የአቴንዳንስ ቁጥጥር ያደርጋሉ!

ሥልጠናውን በአግባቡ የተከታተሉ ተማሪዎች ብቻ ለትምህርት ዘመኑ ትምህርት ይመዘገባሉ!