የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2012 ዓ/ም ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ፣ የሕክምና (Medicine) 4ኛ እና 5ኛ ዓመት እንዲሁም የሕግ 4ኛ ዓመት ተማሪዎች የመልሶ ቅበላ ማስታወቂያ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለ2012 ዓ/ም ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ፣ ለሕክምና (Medicine) 4ኛ እና 5ኛ ዓመት እንዲሁም ለሕግ 4ኛ ዓመት ተማሪዎች ከኅዳር 24 - 27/2013 ዓ/ም የምዝገባ ጊዜ እንዲሁም ኅዳር 28/2013 ዓ/ም መደበኛ ትምህርት የሚጀመርበት ሲሆን በ2012 ዓ/ም ተመራቂ ያልነበሩ ተማሪዎች የመግቢያና የምዝገባ ጊዜም ወደፊት በማስታወቂያ በሚገለፀው መሠረት የሚከናወን መሆኑን ያስታውቃል።

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ