በዩኒቨርሲቲው 2ኛው ዙር የከፍተኛ ትምህርት ፐሊሲ፣ ስትራቴጂዎችና የ10 ዓመት የልማት ፍኖታ ካርታ ሥልጠና እየተካሄደ ነው

በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ፖሊሲ፣ ስትራቴጂዎች፣ ፕሮግራሞች፣ የዘርፉ የ10 ዓመት የልማት ፍኖተ ካርታና ሌሎች ተያያዥ ሰነዶች ዙሪያ እየተሰጠ የሚገኘው ሥልጠናዊ ውይይት በዩኒቨርሲቲው ካምፓሶች እየተካሄደ ነው፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

ስልጠናው ከዚህ ቀደም ለዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች፣ ዲኖች፣ የአካደሚክና አስተዳደር ዘርፍ ዳይሬክተሮች፣ የትምህርት ክፍል ኃላፊዎች፣ የሥራ አስተባባሪዎችና ሌሎች የሚመለከታቸው አካላት የተሰጠ ሲሆን አሁን ላይ በየካምፓሱ ለሚገኙ መምህራንና ሠራተኞች እየወረደ ይገኛል፡፡

የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት