የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የድኅረ-ምረቃ ትምህርት ቤት በ2016 የትምህርት ዘመን በመደበኛ፣ በማታ እና በሳምንት መጨረሻ መርሃ-ግብሮች መስፈርቱን የሚያሟሉ አዲስ አመልካቾችን ከዚህ በታች በተጠቀሱት የትምህርት መስኮች ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ ምዝገባው የሚከናወነው በመረጃ መረብ /Online/ከታች የቀረበውን ሊንክ በመጫን/በዌብ ፔጅ ላይ ኮፒ - ፔስት በማድረግ/ መጠይቆችን ባግባቡ በመሙላትና የሚያስፈልጉ መረጃዎችን በማያያዝ ሲሆን ያልተሟሉ መረጃዎች ያሏቸውን አመልካቾች የማንቀበል መሆኑን እንገልፃለን፡፡

https://forms.gle/vG9KfojLfCXkgZYU9  ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

 

            የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራርና አሉምናይ ዳይሬክቶሬት