የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባወጣው የክፍት ሥራ ቦታ ማስታወቂያ መሠረት የአመልካቾች ምዝገባ የሚያካሂድበት ጊዜ ከነሐሴ 15-19/2015 ዓ/ም ሲሆን የምዝገባው ቦታ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ መግቢያ በር አካባቢ በሚገኘው አዳራሽ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡ 

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ

የብሩህ ተስፋ ማዕከል!

 

የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት