- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሙያ ማበልጸጊያ ማዕከል ከ‹‹Derja.com›› እና ከ‹‹EthioJobs›› ጋር በመተባበር ለ2016 ዓ/ም የመጀመሪያ ዲግሪ ተመራቂ ተመሪዎች ‹‹Dereja Academy Accelerator Program/DAAP/ ሥልጠና ከጥር 19 - መጋቢት 22/2016 ዓ/ም ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: ለመጀመሪያ ዲግሪ ተመራቂ ተመሪዎች የ‹‹Dereja Academy Accelerator Program /DAAP/ ሥልጠና ተሰጠ
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የዩኒቨርሲቲ ኢንደስትሪ ትስስርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ዳይሬክቶሬት ከጋሞ ዞን ቴክኒክና ሙያ መምሪያ ጋር በመተባበር ለቴክኒክና ሙያ ተቋማት መምህራን ‹‹Advance Solid Work››፣ ‹‹Basic Solid Work›› እና ‹‹ArchiCAD›› በተሰኙ ሶፍትዌሮች ዙሪያ ከመጋቢት 15-19/2016 ዓ/ም ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ በሥልጠናው ከጋሞ፣ ጎፋ፣ ኮንሶና ደቡብ ኦሞ ዞኖች የተወጣጡ መምህራን ተሳትፈዋል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: ለቴክኒክና ሙያ ተቋማት መምህራን በተለያዩ ሶፍትዌሮች አጠቃቀም ላይ ሥልጠና ተሰጠ
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ፣ የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል እና የስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት በትብብር ለመሥራት የሚያስችል የሦስትዮሽ መግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አሜሪካን ሀገር ከሚገኘው አላባስተር ኢንተርናሽናል/Alabaster International/ የተሰኘ ግብረ ሠናይ ድርጅት ጋር በመተባበር ከጨንቻ ዙሪያ ወረዳ ዶርዜ ሆሎኦና ሃይዞ ለተወጣጡ 18 ሴት ወጣቶችና እናቶች ከእንሰት ቃጫ እሴት የተጨመረባቸውና ቱሪስትን ማዕከል ያደረጉ ጌጣጌጦችንና ሌሎች ቁሳቁሶችን ማምረት የሚያስችል ሥልጠና ከመጋቢት 9/2016 ዓ/ም ጀምሮ ለ15 ቀናት ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: ከእንሰት ቃጫ እሴት የተጨመረባቸው ጌጣጌጦችንና ሌሎች ቁሳቁሶችን ማምረት የሚያስችል 3ኛ ዙር ሥልጠና ተሰጠ
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሁሉ አቀፍ ሴክተር ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ለዩኒቨርሲቲው የግብርና ሳይንስ ኮሌጅ የአስተዳደር ዘርፍ ኃላፊዎች በአእምሮ ውቅር ዙሪያ ከመጋቢት 18-20/2016 ዓ/ም ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: ለግብርና ሳይንስ ኮሌጅ የአስተዳደር ዘርፍ ኃላፊዎች በአእምሮ ውቅር ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ