- Details
Arba Minch University organized the 10th Annual National Research Symposium on Science for Sustainable Development on March 30, 2024. Click here to see more photos.
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ፣ ግብርና ሳይንስ እና ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጆች በመተባበር 10ኛውን ሳይንስ ለዘላቂ ልማት ዐውደ ጥናት መጋቢት 21/2016 ዓ/ም አካሂደዋል፡፡ በዐውደ ጥናቱ ከተለያዩ የሀገር ውስጥ ዩኒቨርሲቲዎች የተወጣጡ ተመራማሪዎች የተሳተፉ ሲሆን 18 ጥናታዊ ጽሑፎችም ቀርበዋል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ለኤሌትሪካልና ኮምፕዩተር ኢንጂነሪንግ ፋከልቲ 4ኛ ዓመት የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች በስትሪም መረጣ ዙሪያ መጋቢት 18/2016 ዓ/ም ገለጻ አድርጓል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ከጋሞ ዞን ትምህርት መምሪያ ጋር በመተባበር በጋሞ ዞን በሚገኙ የተመረጡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሳይንስ ቤተ ሙከራዎች ውስጥ ያሉ ኬሚካሎችንና ቁሳቁሶችን የመለየት፣ አስተማማኝ የሳይንስ ቤተ ሙከራዎችን አያያዝ መተግበርና መልሶ የማደራጀት ሥራ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር መጋቢት 16/2016 ዓ/ም አካሂዷል፡፡
Read more: የሳይንስ ቤተ ሙከራዎችን አያያዝ ሥርዓት መተግበርና መልሶ የማደራጀት ሥራ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሙያ ማበልጸጊያ ማዕከል ከደረጃ ዶት ኮምና ከማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ጋር በመተባባር ‹‹Arba Minch Job Fair›› በሚል ርእስ የመጀመሪያውን የሥራ ዐውደ ርእይ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ መጋቢት 14/2016 ዓ/ም አካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ