- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕግ ት/ቤት የአምሳለ ፍርድ ቤት ፍጻሜ ውድድር ጥር 23/2016 ዓ/ም ያካሄደ ሲሆን ከዚህ ቀደም በተመሳሳይ ውድድር ኢትዮጵያንና አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲን በመወከል በታንዛንያ አሩሻ በተደረገው ጠቅላላ የአፍሪካ ዩኒቨርሲቲዎች ውድድር ተሳትፈው ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች ዕውቅና ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ለጳውሎስ ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የፎረንሲክ ሜዲስንና ቶክሲኮሎጂ ስፔሻሊቲ ተማሪዎች ከታኅሣሥ 18 - ጥር 24/2016 ዓ/ም በሁለት ዙሮች የፎረንሲክ ናሙና ምርመራ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: ለፎረንሲክ ሜዲስንና ቶክሲኮሎጂ ስፔሻሊቲ ተማሪዎች የፎረንሲክ ናሙና ምርመራ ሥልጠና ተሰጠ
- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ በኢኮኖሚክስ ት/ክፍል በ“Development Economics” ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ ዕጩ ዶ/ር ሰለሞን ከበደ የካቲት 01/2016 ዓ/ም ከጧቱ 2፡30 ጀምሮ የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በዋናው ግቢ መግቢያ ላይ በሚገኘው አዳራሽ ያቀርባል፡፡
- Details
የሥነ-ትምህርትና ሥነ-ባህሪ ሳይንስ ት/ቤት የባህሪ ማሻሻያ አገልግሎት መስጫ ማዕከል ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ከ“International Youth Fellowship” ጋር በመተባበር በአዕምሮ ውቅር (Mindset) ዙሪያ ከደቡብ ኮሪያ በመጡ አሠልጣኞች ለጫሞ ካምፓስና ለዋናው ግቢ 2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ተማሪዎች፣ ለመደበኛና ኢ-መደበኛ ሪሜዲያል ተማሪዎች እና ለባይራ አዳሪ 2ኛ ደ/ት/ቤት ተማሪዎች ጥር 18/2016 ዓ/ም የአዕምሮ ውቅር/Mindset/ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: የሥነ-ትምህርትና ሥነ-ባህሪ ሳይንስ ት/ቤት በአዕምሮ ውቅር (Mindset) ዙሪያ ሥልጠና ሰጠ
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አመራሮች በግብርና ሳይንስ ኮሌጅ እየተሠራ ያለውን የከተማ ግብርና፣ የዓሣ እርባታ እና የሕፃናት ማቆያ ግንባታ ጥር 22/2016 ዓ/ም ጎብኝተዋል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: የዩኒቨርሲቲው አመራሮች በግብርና ሳይንስ ኮሌጅ እየተሠራ ያለውን የከተማ ግብርና እና የሕፃናት ማቆያ ግንባታ ጎበኙ