- Details
የዩኒቨርሲቲው የምርምርና ማኅ/አገ/ም/ፕ ጽ/ቤት በደጋ ኦቾሎ አካባቢ ላይ ተከስቶ በቆየው ቁንጭር /ሌሽማኒያሲስ/ ወይም በአካባቢው ቋንቋ ‹‹ቦልቦ›› በሽታ ላይ የተካሄዱ የምርምር ሥራዎችን መሠረት በማድረግ ጥር 1/2012 ዓ/ም ከሚመለከታቸው አካላት ጋር የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት አካሂዷል፡፡ ምስሉን ለማየት ከዚህ ይጫኑ
Read more: በቁንጭር /የቆዳ ላይ ሌሽማኒያሲስ/ በሽታ ላይ ያተኮሩ የምርምር ሥራዎች ቀርበው ውይይት ተካሄደ
- Details
ዩኒቨርሲቲው በገረሴ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ታኅሣሥ 14 እና 22/2012 ዓ/ም በ2 ዙሮች ለ 7 እናቶች የተሳካ የማህፀን ውልቃት ቀዶ ጥገና አድርጓል፡፡
የገረሴ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክተር ዶ/ር ወንድወሰን ወርቁ እንደገለጹት በገረሴ ወረዳና አካባቢው አብዛኛው እናቶች ለማህፀን ውልቃት ይጋለጣሉ፡፡
Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በገረሴ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለ7 እናቶች የማህፀን ውልቃት ቀዶ ጥገና አደረገ
- Details
In a daylong workshop AMU’s Community Service Directorate has presented different research findings on neglected tropical disease – Cutaneous Leishmaniasis, wherein both vector control and interventional outcomes ascertained as to how it gets transmitted by sand flies and how victims’ sufferings can be mitigated. All the findings hint at comprehensive research to be done to address this social menace. Click here to see the pictures
Read more: Cutaneous Leishmaniasis: AMU mulls over research findings
- Details
‹‹ሁለንተናዊ ልማታችንንና ሠላማችንን ለማረጋገጥ በሙስና ላይ እንዝመት፤ ጊዜው የተግባር ነው!›› በሚል መሪ ቃል የሥነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና ቀን ታኅሣሥ 21/2012 ዓ/ም በዩኒቨርሲቲው በፓናል ውይይት ተከብሯል፡፡ በዓሉ ሲከበር በዓለም ለ16ኛ በኢትዮጵያ ለ15ኛ እንዲሁም በዩኒቨርሲቲው ለ6ኛ ጊዜ ነው፡፡ ምስሉን ለማየት ከዚህ ይጫኑ
- Details
Being impressed with promising results at Bonke and Gerese woredas, South Nations Nationalities and People’s Region Mines and Energy Agency has again entrusted AMU’s University-Industry Linkage and Technology Transfer Directorate to prospect Konso woreda’s Kolme kebele in Segan Area People’s Zone for gemstones and minerals; a pact in this regard was signed recently, informed UIL-TTD Director, Dr Tolera Seda. Click here to see the pictures
Read more: UIL-TTD completes prospecting at Gerese; bags new project at Konso