የዩኒቨርሲቲ ኢንደስትሪ ትስስርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ዳይሬክቶሬት ከደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/ መንግሥት መገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ጋር በመተባበር ከዩኒቨርሲቲው ካምፓሶች ለተወጣጡ 30 የICT ባለሙያዎች በሶፍትዌር ልማት፣ በኔትዎርኪንግ፣ በኮምፒዩተርና ቢሮ ማሽን ጥገና ዙሪያ ከመስከረም 26/2012 ዓ/ም ጀምሮ ለተከታታይ 5 ቀናት ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ምስሉን ለማየት ከዚህ ይጫኑ

As the thrills of new academic year begins to subside, AMU President, Dr Damtew Darza, takes the lid off 2019-20 Annual Plan, unraveling its strategically novel and down-to-earth ideas to deal with unforeseen challenges and move onwards with new vision; he touched upon all sectors and corresponding needs.

Arba Minch University Supported by International Water Management Institute running European Union-funded 3-year AGRUMIG project in Southern Ethiopia will be hosting a daylong ‘Regional policy dialogue workshop on migration’ at Haile Resort, Arba Minch, on November 5, 2019.

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በ3ኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች ለመማር ያመለከቱና የተመረጡ ተማሪዎችን ውጤት እንደሚከተለው ያቀረበ ሲሆን በተገለፀው ቀን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ቢሮ ዋናው ግቢ በመቅረብ እንድትመዘገቡ ያሳውቃል፡፡

ዩኒቨርሲቲው አርባ ምንጭ ከተማ ከሚገኙ ተስፋ ጎህ፣ አዲስ ተስፋ፣ የኤች አይ ቪ ንቅናቄ እና ቤተ-ሳይዳ የኤ ች አይ ቪ/ኤድስ ማኅበራት ለተመለመሉ 120 ህፃናትና ታዳጊዎች መስከረም 08/2012 ዓ/ም የትምህርት ቁሳቁሶች ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፍ ከተደረገላቸው 120 ህጻናት መካከል 94ቱ የኤች አይ ቪ ቫይረስ በደማቸው የሚገኝና በበሽታው ወላጆቻቸውን  ያጡ በመሆናቸው የጥምር ችግሮች ተጋላጭ እንዳደረጋቸው ተገልጿል፡፡ምስሉን ለማየት ከዚህ ይጫኑ