Sugarcane is one of the most important crops, which is likened by an ant to elephant for it sweetens our delicacies and satisfies our gastronomic delight. Ethiopia having only 5.1 kg per capita consumption of sugar needs to enhance its production so that everyone in the country has enough on their platter. Click here to see pictures 

1ኛው አገር አቀፍ የህግ ማስከበር እና 2ኛው የወንጀል ምርመራና ፎረንሲክ ሳይንስ ዓውደ ጥናት በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ አዘጋጅነት ከታኅሣሥ 25-26/2011 ዓ/ም በኮሌጁ ተካሂዷል፡፡ የከፍተኛ ትምህርትና ሌሎች የተለያዩ ተቋማት ከሚያካሂዱት የፎረንሲክ ኬሚስትሪና ቶክሲኮሎጂ ምርመራ ጥናት ልምድ ለመቅሰምና  ለሌሎች ለማካፈል፣ የአገራችንን የፎረንሲክ ምርመራ እድገት አንድ ደረጃ ከፍ ለማድረግ፣ የማኅበረሰብ ፖሊስ ቁጥጥር ሥራዎችና የተደራጁ ወንጀሎችን ለመቆጣጠር እንዲሁም አገሪቱ ውስጥ እየተፈጠሩ ያሉ ግጭቶችን ዓይነትና መንስኤዎች በመለየት የአገሪቱ የህግ አከባበር ሥርዓት በተገቢው መንገድ እንዲመራ ለማድረግ ዓውደ ጥናቱ ተዘጋጅቷል፡፡ በዓውደ ጥናቱ የሁለት ቀናት ቆይታ በፎረንሲክ ሣይንስ 3 እና በህግ ማስከበር 7 በድምሩ 10 ጥናታዊ ጽሑፎች የቀረቡ ሲሆን ከ360 በላይ ተሳታፊዎች ታድመዋል፡፡ምስሉን ለመመልከት ከዚህ ይጫኑ

በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ የትምህርት ዘርፍ አማካሪ ዳይሬክቶሬት ለዩኒቨርሲቲው መምህራን እና ተማሪዎች በውጪ አገር የትምህርት ዕድል አሰጣጥ፣ የቪዛ ሂደት፣ የመምህራን ልምድ ልውውጥ፣ በውጪ አገር ተቋማት የሥራ እድል ማመቻቸት እና በሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ላይ የልምድ ልውውጥ የውይይት መድረክ ከታኅሣሥ 12-13/2011 ዓ/ም አካሂዷል፡፡ምስሉን ለመመልከት ከዚህ ይጫኑ

Arba Minch University, which was part of Innovative Technology Centre for Sustainable Development’s (iTCSD) stakeholders 1st meeting held at Adama Science and Technology University on 13th December, 2018, is expected to forge an alliance to exploit and promote potential of horticulture in Arba Minch. Click here to see the pictures

Two significant Ethiopian Rift Valley Lakes, Abaya and Chamo that since 1984, had amazing ecological splendor replete with rich verdant locale that once teemed with flora & fauna and throbbing aquatic life is now completely divested of its buffer zone and potential food chain that gave way to loads of siltation, turbidity and rampant land use hurtling these lakes on the cusp of total catastrophe; is anybody listening?