- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከጋሞ ዞን ትምህርት መምሪያ ጋር በመተባበር በዞኑ ከሚገኙ ሁሉም ወረዳዎች 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለተወጣጡ መምህራን በቤተ-ሙከራ አጠቃቀምና አተገባበር ዙሪያ ከሚያዝያ 26/2013 ዓ/ም ጀምሮ ለ5 ተከታተይ ቀናት የአሠልጣኞች ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: በጋሞ ዞን ከሚገኙ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለተወጣጡ የቤተ-ሙከራ መምህራን የአሠልጣኞች ሥልጠና ተሰጠ
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከጋሞ ዞን ገቢዎች ባለሥልጣን ቅ/ጽ/ቤት ጋር በመተባበር ከ12 ወረዳዎች ለተወጣጡ የICT ባለሙያዎች በኔትወርኪንግና በቢሮ ማሽኖች ጥገና ላይ ከሚያዝያ 14-19/2013 ዓ/ም ሥልጠና ሰጥቷል፡፡
የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር ተወካይ ዶ/ር ሙሉነህ ለማ እንደገለጹት ዩኒቨርሲቲው በምርምርና ማኅበረሰብ አገልግሎት ዘርፎች ላይ በትኩረት እየሠራ መሆኑን ተናግረው የዚህ ዓይነት ሥልጠናዎችም የዚሁ ሥራ አካል ናቸው ብለዋል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከጋሞ ዞን ገቢዎች ባለሥልጣን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ICT ባለሙያዎች ሥልጠና ሰጠ
- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በገረሴ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ነፃ የማሕፀን ውልቃት ቀዶ ጥገና አገልግሎት ሚያዝያ 19/2013 ዓ/ም ሰጥቷል፡፡
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማሕፀንና ጽንስ ስፔሻሊስት ዶ/ር ነጋ ጩፋሞ ዩኒቨርሲቲው ትኩረት ሰጥቶ ከሚያከናውነው የመማር ማስተማር ሥራዎች ባሻገር በየዘርፉ የማኅበረሰብ አገልግሎት ሥራዎችን እንደሚሠራ ተናግረው የማሕፀን ውልቃት በሽታ እየሰፋ ከመጣባቸው አካባቢዎች ገረሴና አካባቢው አንዱ በመሆኑን ጠቅሰው የገረሴ አጠቃላይ ሆስፒታል ዩኒቨርሲቲውን ትብብር በመጠየቁ አገልግሎቱ መሰጠቱን ጠቁመዋል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በገረሴ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ነፃ የማሕፀን ውልቃት ቀዶ ጥገና ሕክምና አገልግሎት ሰጠ
- Details
In this pandemic-hit situation where people are losing jobs in fast succession and life has became difficult for many, Community Service Directorate has started creating jobs and infusing entrepreneurial spirit in youth to make them self-reliant, informed Director, Dr Teklu Wegayehu; as of now, we may be at fledgling stage, but future ahead holds great possibilities and ample opportunities. Click here to see the pictures
Read more: Community Service Directorate engaged in creating jobs: Dr Teklu
- Details
Arba Minch University hosted ‘7th national symposium of Research for Development’ at Main Campus beginning from 7th to 8th May, 2021. 1st day saw the presentation of 11 research findings while 32 papers were presented in parallel sessions by the organizing colleges and schools. Click here to see the pictures
Read more: AMU hosts 7th national symposium on ‘Research for Development’