የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የኢንተርፕርነርሽፕ ልማትና ማበልጸጊያ ማዕከል ዳይሬክቶሬት ጽ/ቤት  ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የኢንተርፕርነርሽፕ ሥልጠና በ25/06/2015 ዓ/ም አዘጋጅቷል፡፡ ስለሆነም በግቢ ቆይታችሁ ከዚህ በፊት የኢንተርፕርነርሽፕ ሥልጠና ያልወሰዳችሁ ብቻ እና ለመውሰድ ፍላጎቱ ያላችሁ ከላይ በተጠቀሰው ቀን ከ2፡30 ጀምሮ በመገኘት ሥልጠናውን እንድትከታተሉ እናሳስባለን፡፡

 

ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ለሥልጠናው ይመዝገቡ፡፡

ሊንክ https://forms.gle/5WwRms7BBnyVttcT6

 

የሥልጠና አዳራሾች፡-

 

ተ.ቁ

ግቢ

አዳራሽ

1.       

ዋና ግቢ

ትልቁ የቴክኖሎጂ አዳራሽ

2.      

ጫሞ ግቢ

ዲ.ኤስ.ቲቪ አዳራሽ

3.      

ሳውላ ግቢ

ዲ.ኤስ.ቲቪ አዳራሽ

4.      

ኩልፎ ግቢ

ዲ.ኤስ.ቲቪ አዳራሽ

5.      

አባያ ግቢ

ዲ.ኤስ.ቲቪ አዳራሽ

6.      

ነጭ ሳር

ዲ.ኤስ.ቲቪ አዳራሽ

 

ማስታወሻ፡- ሥልጠናውን በትክክል ለተከታተሉ ተማሪዎች ሠርተፊኬት የምንሰጥ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

 

የኢንተርፕርነርሽፕ ልማትና ማበልጸጊያ ማዕከል ዳይሬክቶሬት