የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስትር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የመጀመሪያ ዙር የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና አሰጣጥ ሂደትን ዛሬ ሐምሌ 21/2015 ዓ/ም በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተገኝተው ተመልክተዋል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

ሀገር አቀፍ ፈተና የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከሐምሌ 19/2015 ዓ.ም ጀምሮ እየተሰጠ የሚገኝ ሲሆን አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲም በስድስቱም ካምፓሶቹ 24,127 የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎችን ተቀብሎ እያስፈተነ መሆኑ ይታወቃል፡፡

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ

የብሩህ ተስፋ ማዕከል!

 

የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት