የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት መስከረም 10/2016 ዓ/ም ባደረገው ስብሰባ በመጀመሪያ፣ በ2 እና በ3 ዲግሪ በመደበኛው መርሃ ግብር በምኅንድስና፣ በተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ፣ በግብርና ሳይንስ፣ በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ፣ በማኅበራዊ ሳይንስና ሥነሰብ የትምህርት መስኮች ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ከ1,400 በላይ ተማሪዎች እንዲመረቁ አጽድቋል፡፡

የምረቃ ሥነ ሥርዓቱም ቅዳሜ መስከረም 12/2016 ዓ/ም በዋናው ግቢ እና እሁድ መስከረም 13/2016 ዓ/ም በሳውላ ካምፓስ ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ የሚካሄድ ይሆናል፡፡

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ

የብሩህ ተስፋ ማዕከል!

ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡-

ድረ-ገጽ - https://www.amu.edu.et/

ቴሌግራም - https://t.me/arbaminch_university

ፌስቡክ - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityCCD/

ዩቲዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA

የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት