ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ቺፍ ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተርነት የቀረቡ ዕጩ ተወዳዳሪዎች ወ/ሮ ወይንሸት ገ/ጻድቅ (ተ/ፕ)፣ ዶ/ር ዘርይሁን ዘርዶ (ተ/ፕ) እና ዶ/ር ደስታ ጋልቻ (ረ/ፕ) ኅዳር 7/2016 ዓ/ም የስትራቴጂክ ዕቅድ ዝግጅታቸውን ለዩኒቨርሲቲው ሴኔት አቅርበው የድምጽ መስጠት ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

በቀጣይም በምልመላ መመሪያው መሠረት ቀሪ ሂደቶች ተጠናቀው አጠቃላይ የውድድሩ ውጤት ይፋ እንደሚደረግ ተገልጿል፡፡

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ

የብሩህ ተስፋ ማዕከል!

ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡-

ድረ-ገጽ - https://www.amu.edu.et/

ቴሌግራም - https://t.me/arbaminch_university

ፌስቡክ - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityCCD/

ዩቲዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA

የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት