Arba Minch University is all set to have its imprint within the country and across globe as soon it is going to unroll grandiose plan to launch nine PhDs, 32 Post and 15 Undergraduate programs in this academic year - 2016-17, informed Deputy Academic Affairs Vice President, Mr Abiot Tsegaye.

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎች መግቢያ መስከረም 29 እና 30/2009 ዓ/ም ተብሎ ከዚህ ቀደም መገለጹ ይታወቃል፡፡

ይሁንና የመግቢያ ጊዜውን ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ ስለተገኘ የአንደኛ አመት ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ጊዜ ወደ ጥቅምት 12 እና 13 2009 ዓ/ም የተራዘመ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ዳይሬክቶሬት

ማሳሰቢያ፡ ከተቀመጠው ጊዜ ገደብ ቀድሞና ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልጻለን፡

ከመስከረም 24-28/2009 ዓ/ም ለአምስት ቀናት የሚቆየው የነባር ተማሪዎች ሥልጠና /የከፍተኛ ትምህርት ማህበረሰብ/ በዩኒቨርሲቲው ሁሉም ካምፓሶች እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ስልጠናው አራት የተለያዩ ሀገራዊና ተቋማዊ አጀንዳዎች ላይ በጥልቀት የሚመክር ሲሆን ለውይይት አመቺ እንዲሆን ተሳታፊዎች በበርካታ የውይይት አዳራሾች ተከፋፍለዋል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

በ23/01/2009 ዓ/ም ሊጀመር የታቀደው የ5(አምስት) ቀን ስልጠና በተለያዩ ምክንያቶች ለአንድ ቀን የተራዘመ ሲሆን በ24/01/2009 ዓ.ም (ማክሰኞ) ተጀምሮ በ28/01/09 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ እያሳወቅን ተማሪዎች በየካምፓሳችሁ በተዘጋጀላችሁ የስልጠና አዳራሾች ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት ጀምሮ በመገኘት እንድትሳተፉ እንገልፃለን፡፡

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ

Institute of Technology’s Scientific Director, Dr Negash Wagesho Amencho, who was serving Arba Minch University as an Assistant Professor since July 8, 2012, has now been promoted as Associate Professor.