የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተከታታይና ርቀት ትምህርት ኮሌጅ በማታ በርቀትና በሳምንት መጨረሻ የትምህርት ፕሮግራሞች መስፈርቱን የሚያማሉ አዲስ አመልካቾችን በአርባ ምንጭ ፡ ሳውላና ኦሞ ኩራዝ ስካር ፋብሪካ ማዕከላት ተቀብሎ ከዚህ በታች በተጠቀሱ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ ዲግሪ ከ2009 መስከረም ወር ጀምሮ ማሰልጠን ይፈልጋል፡፡ Click here to download the full information.

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ድህረ-ምረቃ ትምህርት ቤት በ2009 የትምህርት ዘመን በመደበኛ መርሃ ግብር መስፈርቱን የሚያሟሉ አዲስ አመልካቾችን ከዚህ በታች በተጠቀሱት የትምህርት መስኮች ተቀብሎ ማሰልጠን ይፈልጋል፡፡ Click here to download the full information.

በፌዴራል መንግስት ሠራተኞች አዋጅ  ቁጥር 515/ 1999 አንቀፅ 72 መሠረት ቋሚ የቅሬታ አጣሪ ኮሚቴ ማቋቋም ተገቢ በመሆኑ ከዩኒቨርሲቲው የአስተዳደር ሠራተኞች የተወጣጡ 7 አባላትን የያዘ ኮሚቴ ሚያዝያ 26/2008 ዓ/ም ተቋቁሟል፡፡

በቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አዘጋጅነት 16ኛው ዘላቂ የውሃ ሀብት ልማት ዓውደ ጥናት ከሰኔ 24-25/2008 ዓ.ም ተካሂዷል፡፡

የማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት በስሩ ካሉ የማስተባበሪያ ጽ/ቤቶች ጋር በመቀናጀት “በተፈጠረው እድል ማህበረሰቡን እናገልግል” በሚል ርዕስ በዩኒቨርሲቲው ለመጀመሪያ ጊዜ የማህበረሰብ ሣምንትን ሐምሌ 2/2008 ዓ/ም በፓናል ውይይትና በተለያዩ ዝግጅቶች አክብሯል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡