የ2008 ዓ.ም ክረምት የምዝገባ እና ትምህርት የሚጀምርበትን ቀን በተመለከተ፡-
1. የድህረ ምረቃ ነባር እና አዲስ ተማሪዎች መመዝገቢያ ቦታ በዋናው ካምፓስ ሐምሌ 15 እና 16
2. የቅድመ ምረቃ (የመጀመሪያ ዲግሪ) አዲስ ተማሪዎች መመዝገቢያ ቦታ በነጭ ሳር ካምፓስ ሐምሌ 4 እና 5
3. የቅድመ ምረቃ (የመጀመሪያ ዲግሪ) ነባር ተማሪዎች መመዝገቢያ ቦታ ትምህርት ክፍሎቻቸው በሚገኙበት ካምፓስ ሐምሌ 4 እና 5
4. የቅድመ ምረቃ (የመጀመሪያ ዲግሪ) አዲስ ተማሪዎች በቅጣት የምዝገባ ቀን ሐምሌ 6/2008 ዓ.ም ሲሆን ለድህረ ምረቃ ተማሪዎች በቅጣት የምዝገባ ሐምሌ 18/2008 ዓ.ም
5. የቅድመ ምረቃ (የመጀመሪያ ዲግሪ) ትምህርት የሚጀምርበት ቀን ሐምሌ 6/2008 ዓ.ም ሲሆን ለድህረ ምረቃ ተማሪዎች ትምህርት የሚጀምርበት ቀን ሐምሌ 18/2008 ዓ.ም
ማሳሰቢያ፡ ከተገለጸው የጊዜ ገደብ ውጪ ዩኒቨርሲቲው ማንኛውንም ተማሪ እንደማያስተናግድ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ዳይሬክቶሬት ጽ/ቤት