ከመስከረም 24-28/2009 ዓ/ም ለአምስት ቀናት የሚቆየው የነባር ተማሪዎች ሥልጠና /የከፍተኛ ትምህርት ማህበረሰብ/ በዩኒቨርሲቲው ሁሉም ካምፓሶች እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ስልጠናው አራት የተለያዩ ሀገራዊና ተቋማዊ አጀንዳዎች ላይ በጥልቀት የሚመክር ሲሆን ለውይይት አመቺ እንዲሆን ተሳታፊዎች በበርካታ የውይይት አዳራሾች ተከፋፍለዋል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የነባር ተማሪዎች ሥልጠና ተጀመረ
- Details