የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎች መግቢያ መስከረም 29 እና 30/2009 ዓ/ም ተብሎ ከዚህ ቀደም መገለጹ ይታወቃል፡፡
ይሁንና የመግቢያ ጊዜውን ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ ስለተገኘ የአንደኛ አመት ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ጊዜ ወደ ጥቅምት 12 እና 13 2009 ዓ/ም የተራዘመ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ዳይሬክቶሬት
ማሳሰቢያ፡ ከተቀመጠው ጊዜ ገደብ ቀድሞና ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልጻለን፡