በአ/ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ2009ዓ.ም በክረምት መርሀ ግብር ለምትማሩ አዲስና ነባር የ2ኛ ድግሪ ተማሪዎች በሙሉ፡-
- የ2009ዓ.ም የክረምት ትምህርት ምዝገባ የሚካሄደው ከቀን 06-09/11/09 ዓ.ም
- በቅጣት ምዝገባ የሚካሄደው ሀምሌ 10/11/09 ዓ.ም
- ትምህርት የሚጀምርበት ቀን ሀምሌ 10/11/09 ዓ.ም
መሆኑን አውቃችሁ ከተጠቀሰው ቀን ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ
ለምዝገባ ስትመጡ ነባርና አዲስ ተማሪዎች ከምትሰሩበት መስሪያ ቤት መገጣጠሚያ እንዲሁም ለአዲስ ተመዝጋቢዎች ሙሉ የት/ምህርት ማስረጃችሁን በመያዝ በተጠቀሰው ቀን ምዝገባ እንድታካሂዱ እንገልፃለን፡፡
ሬጂስተራርና አልሙናይ ዳ/ጽ/ቤት