1/ የነባር ተማሪዎች ስልጠና ከ25-27/1/2010 ዓ/ም ይካሄዳል
የሥልጠና ርዕሶች እና ሥልጠናው የሚሰጥበት ቀን
በ25/1/2010 ዓ/ም፡- የዉጤታማነት ትግበራ ስኬት አሰራር
በ26/1/2010 ዓ/ም፡- ስነ-ዜጋና ስነ-ምግባር
በ27/1/2010 ዓ/ም፡- በጥልቅ ተሃድሶ ወቅት የተነሱ ችግሮች፣ የተፈቱና ቀሪ ስራዎች እና የ2009 አፈጻጸም ሪፖርትና የ2010 ዕቅድ
2/ የአዲስ ገቢ ተማሪዎች ስልጠና ከ 2- 4/2/2010 ዓ/ም ይካሄዳል
የሥልጠና ርዕሶች እና ሥልጠናው የሚሰጥበት ቀን
በ2/2/2010 ዓ/ም፡- የዉጤታማነት ትግበራ ስኬት አሰራር እና ስነ-ዜጋና ስነ-ምግባር
በ3/2/2010 ዓ/ም፡- ሴኩላሪዝምና ህገ-መንግስት
በ4/2/2010 ዓ/ም ፡-የ2010 የዩኒቨርሲቲው ዕቅድ እና አጠቃላይ ኦረንቴሽን
ማሳሳቢያ፡-
ማንኛውም ተማሪ ሥልጠናውን በአግባቡ ሳያንጠባጥብ የመከታተል ኃላፊነት አለበት!
የትምሀርት ክፍል ኃላፊዎችና መ/ራን ጥብቅ የአቴንዳንስ ቁጥጥር ያደርጋሉ!
ሥልጠናውን በአግባቡ የተከታተሉ ተማሪዎች ብቻ ለትምህርት ዘመኑ ትምህርት ይመዘገባሉ!
ለአ/ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ነባርና አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሙሉ
- Details