አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የካቲት 17/2010 ባወጣው የቅጥር ማስታወቂያ መሠረት ለውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ያመለከታችሁ ተወዳዳሪዎችን የማጣራት ሥራ የተጠናቀቀ ስለሆነ ለፈተና ያለፋችሁ ተወዳዳሪዎች ለፅሑፍ ፈተና ሐምሌ 26፣ 2010 ዓ/ም በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት እንድትገኙ ያሳስባል፡፡
ማስታወቂያ
- Details

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University
Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et