አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለ2012 ዓ/ም ነባርና አዲስ ገቢ ተማሪዎች መልካም የትምህርት ዘመን እየተመኘ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ባስቀመጠው አቅጣጨ መሠረት ከዚህ ማስታወቂያ ጋር የተያያዙትን ጥራዞች፡-
በመጠቀም አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት በማጠናቀቅ ወደ ፊት በዚሁ ድረ-ገፅ፣ በዩኒቨርሲቲው ፌስቡክና በሚዲያ ተቋማት በሚገለፀው የምዝገባ መርሃ-ግብር መሠረት ወደ ዩኒቨርሲቲያችን እንዲመጡ በአፅንዖት ያሳስባል፡፡
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ