በኢንተርንሺኘ ላይ ያላችሁ የአውቴኢ እና የአምቴኢ ተማሪዎች በሙሉ
- የሃይድሮሊክና ውሃ ሀብት ምኅንድስና ፋከልቲ
- የውሃ ሀብትና መስኖ ምኅንድስና ፋከልቲ
- የውሃ አቅርቦትና አከባቢያዊ ምኅንድስና ፋከልቲ
- የሲቪል ምኅንድስና ፋከልቲ
- የሜካኒካል እና ኘሮዳክሽን ምኅንድስና ፋከልቲ
- ሶፍትዌር ኢንጂነርንግ እና ሰርቬይንግ ተማሪዎች በሙሉ
ከሚያዝያ 15 – 19, 2013 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ዩኒቨርሲቲ መምጣት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡-
ከሚያዝያ 20, 2013 ዓ.ም ጀምሮ የኢንተርንሺኘ ኘሬዘንቴሽን/ገለፃ/ ስለሚኖር ሪፖርትና የምታቀርቡትን ፓወር ፖይንት ተዘጋጅታችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን፡፡
የአርባ ምንጭ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት እና የአርባ ምንጭ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት