አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለመላው የዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ ፣ በመላው ዓለም ለምትገኙ ለዩኒቨርሲቲው የቀድሞ ምሩቃን እንዲሁም ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሠላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም ፣ የጤናና የደስታ እንዲሆኑ መልካም ምኞቱን ይገልጻል። 

መልካም በዓል!