በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማኅበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ በእንግሊዝኛ ቋንቋና ስነጽሑፍ ት/ክፍል በ‹‹English Language Teaching (ELT)›› ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ ዕጩ ዶ/ር ተፈሪ ሀቱዬ ጥር 25/2015 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ የመመረቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በዋናው ግቢ መሰብሰቢያ አዳራሽ ያቀርባል፡፡
ዕጩ ዶ/ር ተፈሪ ‹‹English Language Teachers’ Perception, Perceived Practice, and Predictors of Experiential Learning from Three Perspectives: Some Selected Primary School Teachers in Gamo and Gofa Zones›› በሚል ርዕስ የመመረቂያ ጥናት ያካሄደ መሆኑ ተገልጿል፡፡
የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት