• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

Call for Course Training Applications

Details
Fri, 09 December 2022 10:51 am

Training Course Announcement

Integrated Decision Support System (IDSS)

February 13-17, 2023, Arba Minch University, Arba Minch, Ethiopia

Read more: Call for Course Training Applications

በሥራ  ላይ   ላሉ   የአርባ  ምንጭ   ዩኒቨርሲቲ  መምህራን  በሙሉ

Details
Fri, 09 December 2022 9:53 am

ከቀን 26/3/2015 ዓ/ም ጀምሮ  በዩኒቨርሲቲው  የመማር  ማስተማር  ሥራ  በተሟላ  ሁኔታ  እየተከናወነ አለመሆኑ ይታወቃል፡፡  በዚህም  ምክንያት የዓመቱ  የትምህርት ጊዜ እየባከነ በመሆኑ ጉዳዩን  አስመልክቶ በየደረጃው  ካሉ የዩኒቨርሲቲው አመራር አካላት ጋር በተደረጉ ውይይቶች በዩኒቨርሲቲው  የመማር ማስተማር ሥራው እየተከናወነ የመምህራን ጥያቄዎችን  ከሚመለከታቸው  አካላት  ጋር  በመሆን  ማስቀጠል  እንደሚቻል  ታምኖበታል፡፡  ስለሆነም ከ30/3/2015 ዓ/ም ጀምሮ  ሁሉም  በሥራ  ላይ  ያላችሁ  (በትምህርት ላይ ያልሆናችሁ)  መምህራን   በመደበኛ  ሥራችሁ  ላይ እንድትገኙ  ዩኒቨርሲቲው  ያሳስባል፡፡

Read more: በሥራ  ላይ   ላሉ   የአርባ  ምንጭ   ዩኒቨርሲቲ  መምህራን  በሙሉ

በሥራ ላይ ላሉ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ መ/ራን በሙሉ

Details
Fri, 09 December 2022 9:49 am

በዩኒቨርሲቲው የመማር ማስተማር ሥራ ሂደት ላይ ለመወያየት በ01/4/2015 ዓ/ም ከጧቱ 02፡00 ሰዓት ጀምሮ በዋናው ግቢ አዲሱ ስብሰባ አዳራሽ እንድትገኙ ዩኒቨርሲቲው ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡

Read more: በሥራ ላይ ላሉ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ መ/ራን በሙሉ

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሞሪንጋ ነርሰሪ ሳይት /Moringa Nursery Site/ ተጎበኘ

Details
Mon, 05 December 2022 3:40 pm

ከተባበሩት መንግሥታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት /UNIDO – United Nations Industrial Development Organization/ እና የኢትዮጵያ ምግብ ቁጥጥር ባለሥልጣን /FSSC – Food Safety System Certification/ ድርጅቶች፣ ከተለያዩ ኢንስቲትዩቶችና ዩኒቨርሲቲዎች የመጡ ባለሙያዎች፣  እንዲሁም የዩኒቨርሲቲው የምርምር ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተርና ተመራማሪዎች የሽፈራው /Moringa Nursery Site/ ነርሰሪ ሳይትን ኅዳር 22/2015 ዓ/ም ጎብኝተዋል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሞሪንጋ ነርሰሪ ሳይት /Moringa Nursery Site/ ተጎበኘ

ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ነባር አሽከርካሪዎች የማነቃቂያ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Mon, 05 December 2022 3:12 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከጋሞ ዞን ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ ጋር በመተባበር ለነባር አሽከርካሪዎች በአሽከርካሪዎች ሥነ ባህርይ፣ የተሸከርካሪዎች ቴክኒክና የትራንስፖርት ሕግና ደንብን አስመልክቶ ኅዳር 17/2015 ዓ/ም የማነቃቂያ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ነባር አሽከርካሪዎች የማነቃቂያ ሥልጠና ተሰጠ

  1. የሐዘን መግለጫ
  2. NORHED-SENUPH II Project holds a three-day Scientific Meeting
  3. ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ መምህራን በሙሉ
  4. 17ኛው የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሐረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዩኒቨርሲቲው ተከበረ

Page 203 of 522

  • 198
  • 199
  • 200
  • 201
  • 202
  • 203
  • 204
  • 205
  • 206
  • 207

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap