
- Details
NORHED-SENUPH II holds a three-day scientific meeting on examination of research progress of PhD students supported by the project from November 23-25/2022, in AMU, Abaya Campus. Click here to see more Pictures
Read more: NORHED-SENUPH II Project holds a three-day Scientific Meeting
- Details
በዩኒቨርሲቲው መምህራን ማኅበር ጥሪና ሰብሳቢነት በ24/3/2015 ዓ/ም በተካሄደው ስብሰባ በወጣው አቋም መግለጫ የተላለፈውን የመማር ማስተማር ሥራ የማቆምን ሃሳብ ዩኒቨርሲቲው የማያውቀው በመሆኑ ሁሉም መምህር እንደተለመደው በመደበኛ ክፍለ ጊዜው መሠረት መማር ማስተማር ሥራው ላይ እንዲገኝ ዩኒቨርሲቲው ይገልጻል፡፡

- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ‹‹ኀብረ-ብሔራዊ አንድነት ለዘላቂ ሠላም›› በሚል መሪ ቃል የሚከበረውን 17ኛውን የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀንን ኅዳር 23/2015 ዓ/ም በፓናል ውይይት አክብሯል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

- Details
በአርባ ምንጭ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ማኅበረሰብ ጉድኝት ዳይሬክቶሬት የቀረቡ 5 ንድፈ ሃሳቦች የኢንስቲትዩቱ ተመራማሪዎችና መምህራን በተገኙበት ኅዳር 19/2015 ዓ.ም ተገምግመዋል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: የአርባ ምንጭ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ማኅበረሰብ ጉድኝት ንድፈ ሃሳብ ግምገማ ተካሄደ