
- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የማኅበረሰብ ጉድኝት ማስ/ጽ/ቤት ከጋሞ ዞን ገቢዎች ባለሥልጣንና ከካምባ ከተማ ገቢዎች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጋር በመተባበር በካምባ ከተማ ለሚገኙ ነጋዴዎችና ግብር ሰብሳቢ ባለሙያዎች በሂሳብ መዝገብ አያያዝ ዙሪያ ከኅዳር 8-9/2015 ዓ/ም ድረስ የ2 ቀናት ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

- Details
ትኩረት የሚሹ የቆላማ አካባቢ በሽታዎች ምርምርና ሥልጠና ማዕከል የምርምር ንድፈ ሃሳቦች ግምገማ ኅዳር 12/2015 ዓ/ም አካሂዷል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: ትኩረት የሚሹ የቆላማ አካባቢ በሽታዎች ምርምርና ሥልጠና ማዕከል የምርምር ንድፈ ሃሳቦች ግምገማ አካሄደ

- Details
የአርባ ምንጭ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከ4ቱ ፋከልቲዎችና ከውሃ ምርምር ማዕከል ለተወጣጡ መምህራን ‹‹Basic Python for Environmental Data Processing›› በሚል ርዕስ ከጥቅምት 29 -ኅዳር 10/2015 ዓ/ም ድረስ የቆየ የአሠልጣኞች ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: ‹‹Basic Python for Environmental Data Processing›› በሚል ርዕስ የአሠልጣኞች ሥልጠና ተሰጠ

- Details
በማኅበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ እና በሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጆች የምርምር ማስ/ጽ/ቤቶች አማካኝነት 85 የምርምር ንድፈ ሃሳቦች ቀርበው ከኅዳር 9-10/2015 ዓ/ም ተገምግመዋል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: በማኅበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ እና በሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጆች የምርምር ንድፈ ሃሳቦች ግምገማ ተካሄደ

- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ በማኔጅመንት ትምህርት ክፍል በማርኬቲንግ ማኔጅመንት የ3ኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩት ዕጩ ዶ/ር ስንታየሁ አሰፋ ‹‹DRIVERS AND IMPEDIMENTS OF EXPORT PERFORMANCE፡ EVIDENCE FROM TEXTILE AND GARMENT ENTERPRISES IN ETHIOPIA›› በሚል ርዕስ የሠሩትን የምርምር ሥራ ኅዳር 7/2015 ዓ/ም የውጭና የውስጥ ገምጋሚዎች በተገኙበት አቅርበው ተገምግሟል፡፡ የመመረቂያ ጽሑፉም አስፈላጊውን መስፈርት በማሟላቱ በአማካሪ ቦርዱ ተቀባይነት አግኝቷል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡