
- Details
በተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ለፊዚክስ ትምህርት ክፍል ቤተ-ሙከራ በተገዙ ቁሳቁሶች አጠቃቀም ዙሪያ የአሠልጣኞች ሥልጠና ከጥቅምት 28 -ኅዳር 11/2015 ዓ/ም ለተከታታይ 15 ቀናት እየተሰጠ ይገኛል፡፡ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: በተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ለፊዚክስ ቤተ-ሙከራ አዲስ በተገዙ ቁሳቁሶች አጠቃቀም ዙሪያ ሥልጠና እየተሰጠ ነው

- Details
በዩኒቨርሲቲው የማኅበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ የኢትዮጵያ ጂኦግራፊክ ኢንፎርሜሽን ሲስተም /GIS/ ሶሳይቲ ቅርንጫፍ ቢሮ ኅዳር 3/2015 ዓ/ም ተከፍቷል፡፡ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ፎይጫኑ
Read more: የኢትዮጵያ ጂኦግራፊክ ኢንፎርሜሽን ሲስተም (GIS) ሶሳይቲ ቅርንጫፍ ቢሮ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተከፈተ

- Details
ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኘሬዝደንትነት ውድድር ነሐሴ 19/2014 ዓ.ም በወጣው ማስታወቂያ መሠረት የቀረቡ 13 ዕጩ ተወዳዳሪዎች የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ቦርድ፣ የመምህራን፣ የአስተዳደር ሠራተኞች እና የተማሪዎች ተወካዮች፣ የዩኒቨርሲቲው ሴኔትና ካውንስል አባላት፣ ነባር መምህራን እና ተመራማሪዎች በተገኙበት የስትራቴጅክ ዕቅዶቻቸውን ኅዳር 5/2015 ዓ.ም እያቀረቡ የሴኔት ድምፅ አሰጣጥ ሥነ ሥርዓት ተከናውኗል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንትነት የቀረቡ ዕጩ ተወዳዳሪዎች የስትራቴጅክ ዕቅድ ገለጻ አቀረቡ

- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በሕክምና ላይ ለሚገኙ የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት የሚውል 1.5 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የብርድ ልብስና አንሶላ ድጋፍ ኅዳር 3/2015 ዓ/ም በመካላከያ ዋና መሥሪያ ቤት በመገኘት አስረክቧል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ ::
Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት 1.5 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕግ ትምህርት ቤት ከ ̋UNHCR” ጋር በጋራ በመተባበር ከጋሞ፣ ጎፋ እና ኮንሶ ዞኖች፣ እንዲሁም ደራሼ እና አሌ ልዩ ወረዳዎች ለተወጣጡ የከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንቶችና ም/ፕሬዝደንቶች፣ ዳኞች፣ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ዳኞች ፣ አቃቢያን ሕጎች፣ የነጻ ሕግ ድጋፍ ሰጪ ባለሙያዎችና ሌሎችም ባለድርሻ አካላት ጋር በነፃ የሕግ ድጋፍና በካምፓላ ስምምነት ዙሪያ ኅዳር 1/2015 ዓ/ም የምክክር መድረክ አካሂዷል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: በነፃ የሕግ ድጋፍና በካምፓላ ስምምነት ዙሪያ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ ተካሄደ