• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

16ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ወር በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተከበረ

Details
Fri, 11 November 2022 3:08 pm

የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ከትምህርት ሚኒስቴር፣ ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲና ከሌሎች አጋር አካላት ጋር በመተባበር 16ኛውን የአፍሪካ ወጣቶች ወርን ‹‹ትምህርትና የወጣቶች ስብዕና ግንባታ›› በሚል ርዕስ ኅዳር 1/2015 ዓ/ም በዩኒቨርሲቲው አክብረዋል፡፡ ምስሎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: 16ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ወር በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተከበረ

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሴኔት አባላት ጥሪ ማስታወቂያ

Details
Fri, 11 November 2022 3:02 pm

 ከላይ በርዕሱ ለመጥቀስ እንደተሞከረው ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኘሬዝደንት እና በምክትል ኘሬዝደንት ማዕረግ የውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር ውድድር የቀረቡ ተወዳዳሪዎች የስትራቴጅክ ዕቅድ ገለፃ የሚያቀርቡት፤

  • ለኘሬዝደንትነት የሚወዳደሩ በ05/03/2015 ዓ.ም እና
  • ለውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሳይንቲፊክ ዳይሬክተርነት የሚወዳደሩ በ06/03/2015 ዓ.ም

    Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሴኔት አባላት ጥሪ ማስታወቂያ

ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኘሬዝደንትነት ውድድር የስትራቴጅክ ዕቅድ ገለፃ ተሳታፊዎች ጥሪ ማስታወቂያ  

Details
Fri, 11 November 2022 3:00 pm

 

ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኘሬዝደንት ለመምረጥ በ19/12/2014 ዓ.ም በወጣው የኃላፊነት ቦታ ማስታወቂያ መሠረት ከተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ዝቅተኛውን መስፈርት በማሟላት የቀረቡ ተወዳዳሪዎች በመመሪያው መሠረት የዩኒቨርሲቲው ካውንስል አባላት እና ነባር መምህራን ወይም ተመራማሪዎች በተገኙበት የስትራቴጅክ ዕቅድ ገለጻ የሚደረግ ስለሆነ የኢንስቲትዩቶች፣ የኮሌጆች እና የት/ቤቶች ዲኖችና ሳይንቲፊክ ዳይሬክተሮች እንዲሁም የአስተዳደር ዳይሬክተሮች ከየዘርፋችሁ የካውንስል አባላት እና ከየትምህርት ክፍሉ አንድ አንድ ነባር/Senior/ መምህር ወይም ተመራማሪ ይዛችሁ በ5/03/2015 ዓ.ም 2፡3ዐ በዋናው ግቢ መግቢያ በር አካባቢ በሚገኘው የስብሰባ አዳራሽ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡

Read more: ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኘሬዝደንትነት ውድድር የስትራቴጅክ ዕቅድ ገለፃ ተሳታፊዎች ጥሪ ማስታወቂያ  

በምርምርና ማኅበረሰብ ጉድኝት ዘርፎች ላይ ያተኮሩ የምርምርና የማኅበረሰብ ጉድኝት ንድፈ-ሃሳቦች ተገመገሙሙ

Details
Fri, 11 November 2022 12:49 pm

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ምርምርና ማኅበረሰብ ጉድኝት ዳይሬክቶሬት አማካኝነት በምርምርና ማኅበረሰብ ጉድኝት ዘርፎች ላይ ትኩረት አድርገው የተዘጋጁ 35 ንድፈ-ሃሳቦች ቀርበው ከጥቅምት 24-25/2015 ዓ/ም ግምገማ ተካሂዶባቸዋል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በምርምርና ማኅበረሰብ ጉድኝት ዘርፎች ላይ ያተኮሩ የምርምርና የማኅበረሰብ ጉድኝት ንድፈ-ሃሳቦች ተገመገሙሙ

ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ካውንስል አባላት የግምገማዊ ሥልጠና መድረክ ተዘጋጀ

Details
Fri, 11 November 2022 12:32 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት ጽ/ቤት ከዩኒቨርሲቲው ለውጥና መልካም አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ጋር በመተባበር  ለዩኒቨርሲቲው  ካውንስል አባላት ግምገማዊ የሥልጠና መድረክ ጥቅምት 22/2015 ዓ/ም አዘጋጅቷል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ካውንስል አባላት የግምገማዊ ሥልጠና መድረክ ተዘጋጀ

  1. የ3ኛ ዲግሪ መመረቂያ ጽሑፍ ድፌንስ መርሃ-ግብር
  2. ለመረጃና መገናኛ ቴክኖሎጂ ዳይሬክተሮችና የሲስተም አስተዳደር ባለሙያዎች ሥልጠና ተሰጠ
  3. የስትራቴጅክ ዕቅድ ገለጻ ቀን ማስታወቂያ
  4. የስትራቴጅክ ዕቅድ ገለጻ ቀን ማስታወቂያ

Page 210 of 522

  • 205
  • 206
  • 207
  • 208
  • 209
  • 210
  • 211
  • 212
  • 213
  • 214

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap