
- Details
Arba Minch University Senate promoted Dr. Tesfaye Habtemariam Gezahegn, an assistant professor and researcher in the Department of English Language and Literature, to an Associate Professorship Academic Rank on September 20, 2022. Click here for Pictures.
Read more: AMU Senate Promotes Dr. Tesfaye Habtemariam to an Associate Professor

- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በባዮሎጂ ት/ክፍል በ‹‹Biodiversity Conservation and Management›› ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ ዕጩ ዶ/ር ተመስገን ዲንጋሞ የፊታችን ሰኞ ጥቅምት 21/2015 ዓ/ም የመጨረሻ የምርምር ሥራቸውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በዓባያ ካምፓስ በፒ.ኤች.ዲ አዳራሽ ያቀርባሉ፡፡
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በሁሉም መደበኛ እና መደበኛ ባልሆኑ የቅድመ-ምረቃና የድኅረ-ምረቃ የትምህርት ፕሮግራሞች የተማሪዎች ቅበላ፣ ምዝገባ እና ትምህርት የሚጀመርበትን ቀን የተወሰነ በመሆኑ በሁሉም የትምህርት ፕሮግራሞች የ2015 ትምህርት ዘመን አዲስ የድኅረ-ምረቃ ትምህርት ፕሮግራም አመልካቾችን ጨምሮ ፦