• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተገኝተው ውይይት አደረጉ

Details
Wed, 26 October 2022 1:33 pm

የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተገኝተው በአካባቢው ያለውን የውሃ ተፈጥሮ ሃብትን ለትራንስፖርትና መሰል ተግባራት ለማዋል በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ በጋራ ለመሥራት ከዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች ጋር ጥቅምት 14/2015 ዓ/ም ውይይት አድርገዋል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተገኝተው ውይይት አደረጉ

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በሁለት ዙሮች ሲሰጥ የነበረው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና በሠላምና በስኬት ተጠናቀቀ

Details
Wed, 26 October 2022 12:32 pm

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በተዘጋጁ ሰባት የፈተና መስጫ መዕከላት በሁለት ዙሮች ለማኅበራዊና ተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ሲሰጥ የነበረው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና በሠላምና በስኬት መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በሁለት ዙሮች ሲሰጥ የነበረው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና በሠላምና በስኬት ተጠናቀቀ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በሻማ ቀበሌ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት እያሠራ ነው

Details
Wed, 26 October 2022 12:00 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማ/ጉድ/ ዳይሬክቶሬት በጋሞ ዞን ጨንቻ ዙሪያ ወረዳ በሻማ ቀበሌ እያስገነባ የሚገኘውን የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት የሥራ አፈፃፀም በዩኒቨርሲቲው ምርምርና ማኅበረሰብ ጉድኝት ምክትል ፕሬዝደንት የተመራ የልዑካን ቡድን ጥቅምት 1/2015 ዓ/ም የመስክ ምልከታ አድርጓል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በሻማ ቀበሌ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት እያሠራ ነው

በ2015 የትምህርት ዘመን በማስተርስ እና ፒ.ኤች.ዲ ዲግሪ ፕሮግራም በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለመማር ላመለከታችሁ ዕጩ አመልካቾች በሙሉ፤

Details
Mon, 24 October 2022 10:02 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ2015 የትምህርት ዘመን በመደበኛ፣ በማታ እና በሳምንት መጨረሻ መርሃ ግብሮች አመልካቾችን ተቀብሎ ለማስተማር ፈተና መስጠቱ ይታወቃል፡፡ በዚህ መሠረት ከተወዳዳሪዎች መካከል በውጤታቸው መሠረት ወደ ዩኒቨርሲቲው እንዲገቡ የተመረጡ ዕጩዎች የቅበላና ምዝገባ ቀን በቅርብ ቀን ውስጥ የምንገልጽ መሆኑን እየሳወቅን ቅድመ ዝግጅት ማድረግ የሚገቡ ነገሮችን በቅድሚያ ማሳወቅ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል፡፡ በዚሁ መሠረት፡-

Read more: በ2015 የትምህርት ዘመን በማስተርስ እና ፒ.ኤች.ዲ ዲግሪ ፕሮግራም በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለመማር ላመለከታችሁ ዕጩ አመልካቾች በሙሉ፤

ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ በሙሉ

Details
Tue, 04 October 2022 9:33 am

የ2014 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በዩኒቨርሲቲው ካምፓሶች ከመስከረም 25 እስከ ጥቅምት 11/2015 ዓ/ም ድረስ የሚሰጥ መሆኑ ይታወቃል፡፡

በዚህም ምክንያት የዩኒቨርሲቲው የተወሰኑ ኃላፊዎችና ሠራተኞች ብቻ ልዩ የመግቢያ ባጅ ተሰጥቶ ወደ ግቢ የሚገቡ ሲሆን ሌሎች ሠራተኞች ከመስከረም 25 እስከ ጥቅምት 12/2015 ዓ/ም ድረስ ቤታችሁ ሆናችሁ ሥራዎችን እንድታከናውኑ ያሳውቃል፡፡

Read more: ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ በሙሉ

  1. የተዘነጉ የቆላማ አካባቢ በሽታዎች ምርምርና ሥልጠና ማዕከል በተለያዩ ክልሎች የመድኃኒት ስርጭት ሽፋን ማረጋገጫ ዳሰሳ ጥናት ሊያከናውን ነው
  2. More Accepted List of PG Applicants
  3. የበዓል መልካም ምኞት መግለጫ
  4. በእንቦጭ አረምና በአኩሪ አተር ጥቅሞች ላይ ያተኮረ የአሠልጣኞች ሥልጠና ተሰጠ

Page 214 of 522

  • 209
  • 210
  • 211
  • 212
  • 213
  • 214
  • 215
  • 216
  • 217
  • 218

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap