• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

የሥነ ትምህርትና ሥነ ባህርይ ሳይንስ ት/ቤት የ2ኛ ዲግሪ መርሃ ግብር የሥርዓተ ትምህርት የውጭ ግምገማ አካሄደ

Details
Wed, 21 September 2022 9:32 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ትምህርትና ሥነ ባህርይ ሳይንስ ት/ቤት በሦስት የ2ኛ ዲግሪ የትምህርት መርሃ ግብሮች ላይ መስከረም 04/2015 ዓ/ም የሥርዓተ ትምህርት የውጭ ግምገማ አካሂዷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የሥነ ትምህርትና ሥነ ባህርይ ሳይንስ ት/ቤት የ2ኛ ዲግሪ መርሃ ግብር የሥርዓተ ትምህርት የውጭ ግምገማ አካሄደ

የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በጤና ኢንፎርማቲክስ የ2ኛ ዲግሪ መርሃ ግብር ሊከፍት ነው

Details
Mon, 19 September 2022 12:00 pm


የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በኅብረተሰብ ጤና አጠባበቅ መስክ በጤና ኢንፎርማቲክስ የ2ኛ ዲግሪ መርሃ ግብር ለመክፈት መስከረም 6/2015 ዓ/ም የሥርዓተ ትምህርት የውጭ ግምገማ አካሂዷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ 

Read more: የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በጤና ኢንፎርማቲክስ የ2ኛ ዲግሪ መርሃ ግብር ሊከፍት ነው

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ ዲግሪ በመደበኛ መርሃ ግብር ያሠለጠናቸውን የ35ኛ ባች ተማሪዎች ለ2ኛ ጊዜ ሊያስመርቅ ነው

Details
Sun, 18 September 2022 9:41 pm

ዩኒቨርሲቲው በመጀመሪያ ዲግሪ በመደበኛ መርሃ ግብር ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ከአንድ ሺህ በላይ የ35ኛ ባች የሕክምናና ጤና ሳይንስ፣ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ፣ የግብርና እና የምኅንድስና ተማሪዎች መስከረም 12/2015 ዓ/ም ለ2ኛ ዙር ያስመርቃል፡፡ ከተመራቂዎቹ መካከል 464ቱ ሴቶች ናቸው፡፡

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ ዲግሪ በመደበኛ መርሃ ግብር ያሠለጠናቸውን የ35ኛ ባች ተማሪዎች ለ2ኛ ጊዜ ሊያስመርቅ ነው

በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የ2ኛና 3ኛ ዲግሪ ሥርዓተ ትምህርት የውጭ ግምገማ ተካሄደ

Details
Fri, 16 September 2022 8:45 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስና በአካውንቲንግ ትምህርት ክፍሎች በ2015 የትምህርት ዘመን አዳዲስ የትምህርት መርሃ ግብሮች ለመክፈትና ነባሮቹን ለመከለስ ጳጉሜ 03/2014 ዓ/ም የ2ኛና 3ኛ ዲግሪ የሥርዓተ ትምህርት የውጭ ግምገማ አካሂዷል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የ2ኛና 3ኛ ዲግሪ ሥርዓተ ትምህርት የውጭ ግምገማ ተካሄደ

ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ35ኛ ባች 2ኛ ዙር መደበኛ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ

Details
Wed, 14 September 2022 2:23 pm

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና መከታተያ ዳይሬክቶሬት ለተመራቂ ተማሪዎች የፊታችን ሐሙስ መስከረም 05/2015 ዓ/ም ከቀኑ 08፡00 – 11፡30 በኩልፎ ካምፓስ፣ ዓርብ መስከረም 6/2015 ዓ.ም ከጧቱ 2፡00 – 06፡30 በቴክኖሎጂና በውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቶች እና ከሰዓት ከ08፡00 – 11፡30 በዓባያ ካምፓስ እንዲሁም ሰኞ መስከረም 9/2015 ዓ/ም ከጧቱ 2፡00 – 06፡30 በነጭ ሳር ካምፓስ በሥነ-ምግባርና ሞራል ዕሴቶች ግንባታ እና ብልሹ አሠራርን በመከላከል ዙሪያ የግንዛቤ ማዳበሪያ ሥልጠና በዋናው ግቢ በቴክኖሎጂ ትልቁ አዳራሽ እና በካምፓሶች በተማሪዎች መመገቢያ አዳራሾች የሚሰጥ ስለሆነ በተጠቀሰው ሰዓትና ቦታ በመገኘት ሥልጠናውን እንድትወስዱ እናሳውቃለን፡፡

Read more: ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ35ኛ ባች 2ኛ ዙር መደበኛ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ

  1. Expression of Condolences
  2. Eligible PG Applicants List Updates
  3. የአዲስ ዓመት መልካም ምኞት መግለጫ
  4. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አዲሱን ዓመት አስመልክቶ 150 ሺ ብር የሚጠጋ 29 ኩንታል የፉርኖ ዱቄት ለማዕድ ማጋራት እንዲውል ለአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር አስረከበ

Page 217 of 522

  • 212
  • 213
  • 214
  • 215
  • 216
  • 217
  • 218
  • 219
  • 220
  • 221

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap