• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

Expression of Condolences

Details
Tue, 13 September 2022 1:14 pm

Arba Minch University expresses heart-felt condolences on the death of Radhakrishnan Duraisamy (PhD), Arba Minch Water Technology Institute expat staff, on 28/08/2022, in India.

Dr Radhakrishnan was serving in the Faculty of Water Resource and Irrigation Engineering since Nov. 2019. He was married and had children. He was a kind and courageous person with strong desire and appreciation for knowledge and self-development.

Read more: Expression of Condolences

Eligible PG Applicants List Updates

Details
Mon, 12 September 2022 1:34 pm

AMWIT List

College of Business and Economics Eligible list

College of Natural Science eligible list

Read more: Eligible PG Applicants List Updates

የአዲስ ዓመት መልካም ምኞት መግለጫ

Details
Sat, 10 September 2022 12:17 pm

የአርባ ምንጭ የዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት ዶ/ር ዳምጠው ዳርዛ አዲሱን 2015 ዓ/ም አስመልክተው በሰጡት መግለጫ 2014 ዓ/ም በመማር ማስተማር፣ በምርምርና ማኅበረሰብ ጉድኝት እና ሌሎችም ሀገራዊና ማኅበራዊ ጉዳዮች በተሻለ ሁኔታ ተከናውነው የተጠናቀቁበት፣ በርካታ የመጀመሪያ፣ 2ኛና 3ኛ ዲግሪ ተማሪዎች የተመረቁበት ሲሆን ከዚህ አንፃር የዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ ለተቋሙና ለሀገር ያደረገው አስተዋጽኦ እንዲሁም ለስኬቶቹ  የሁሉም ባለ ድርሻ አካላት ሚና ከፍ ያለ በመሆኑ የተሰማቸውን ደስታ በመግለጽ ምስጋናና አድናቆት አቅርበዋል፡፡

ፕሬዝደንቱ አዲሱ 2015 ዓ/ም ለዩኒቨርሲቲያችን፣ ለሌሎች የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትና የትምህርት ማኅበረሰብ እንዲሁም ለሀገራችን ኢትዮጵያና ሕዝቦቿ የሰላም፣ የፍቅር፣ የመተሳሰብ፣ የአንድነት፣ የእድገትና የብልጽግና ዘመን እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን አስተላልፈዋል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የአዲስ ዓመት መልካም ምኞት መግለጫ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አዲሱን ዓመት አስመልክቶ 150 ሺ ብር የሚጠጋ 29 ኩንታል የፉርኖ ዱቄት ለማዕድ ማጋራት እንዲውል ለአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር አስረከበ

Details
Sat, 10 September 2022 10:30 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አዲሱን ዓመት በማስመልከት ለአረጋውያን፣ ለአቅመ ደካሞች፣ በተለያዩ  ምክንያቶች ወላጆቻቸውን ላጡና ለዘማች ቤተሰብ አባላት በድምሩ ለ115 አባወራዎች ለእያንዳንዳቸው 25 ኪሎ ግራም በድምሩ 29 ኩንታል የሚሆን የፉርኖ ዱቄት ለማዕድ ማጋራት እንዲውል ለአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር ጳጉሜ 03/2014 ዓ/ም አስረክቧል፡፡ የዩኒቨርሲቲው ድጋፍ በገንዘብ ሲተመን 150 ሺ ብር የሚጠጋ መሆኑ ተጠቅሷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አዲሱን ዓመት አስመልክቶ 150 ሺ ብር የሚጠጋ 29 ኩንታል የፉርኖ ዱቄት ለማዕድ ማጋራት እንዲውል ለአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር...

በዲንጋሞ አነስተኛ የውሃ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

Details
Sat, 10 September 2022 10:19 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ክርስቲያን ኤይድ/Christian Aid/ ከተሰኘ ግብረ ሠናይ ድርጅት ጋር በመተባበር በካምባ ወረዳ ዲንጋሞ ቀበሌ ማይጸሌ ወንዝ ላይ የሚያስገነባው አነስተኛ የውሃ ኃይል ማመንጫ የዲዛይንና ቅድመ ጥናት ሥራ ዙሪያ የክርስቲያን ኤይድ ኢትዮጵያ የሥራ ኃላፊዎች፣ የፕሮጀክቱ አባላትና አማካሪ ቦርድ አባላት በተገኙበት ነሐሴ 25/2014 ዓ/ም ውይይት ተካሂዷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በዲንጋሞ አነስተኛ የውሃ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

  1. More Eligible List of PG Applicants 2022-23
  2. List of Eligible Applicants 2022/2023
  3. በሴቶችና ሕፃናት መብት ጥበቃ እና በንብረት አያያዝና አስተዳደር ላይ ያተኮረ የሕግ ግንዛቤ ማጎልበቻ ሥልጠና ተሰጠ
  4. በ"STEM" ማዕከል ከ7ኛ- 12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ሲሰጥ የቆየው የሥልጠና መርሃ ግብር ተጠናቀቀ

Page 218 of 522

  • 213
  • 214
  • 215
  • 216
  • 217
  • 218
  • 219
  • 220
  • 221
  • 222

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap