• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

More Eligible List of PG Applicants 2022-23

Details
Sat, 10 September 2022 10:12 am

AWTI Eligible List Applicants -2022-23

AMIT Eligible List Updated-2022

Economics PHD & MSc Eligible List - 2022-23

Read more: More Eligible List of PG Applicants 2022-23

List of Eligible Applicants 2022/2023

Details
Thu, 08 September 2022 1:34 pm

AWTI-Applicants-2022-2023

AMIT Eligible list -2022-2023.pdf

CSSH-List of eligible Applicants MA (1)
  

Read more: List of Eligible Applicants 2022/2023

በሴቶችና ሕፃናት መብት ጥበቃ እና በንብረት አያያዝና አስተዳደር ላይ ያተኮረ የሕግ ግንዛቤ ማጎልበቻ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Wed, 07 September 2022 2:21 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕግ ትምህርት ቤት የማኅበረሰብ ጉድኝት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ከተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን/The United Nations High Commissioner for Refugees (UNHCR) ቢሮ ፕሮጀክት ጋር በመተባበር በተፈናቃይ ሰዎች የሕግ ጥበቃ፣ በሴቶችና ሕፃናት መብት ጥበቃ፣ በንብረት ሕግ እንዲሁም በካምፓላ ስምምነት ዙሪያ በአሌ ልዩ ወረዳ ውስጥ ከሚገኙ 17 ቀበሌያት ለተወጣጡ የማኅበራዊ፣ የወረዳና የከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኞች፣ መርማሪ ፖሊሶች፣ የፍትሕ ቢሮ ዐቃቤያን ሕግ እንዲሁም ከሴቶችና ሕፃናት እና ከልዩ ወረዳው ምክር ቤት ለተወጣጡ 30 ሠልጣኞች ከነሐሴ 30 - ጳጉሜ 1/2014 ዓ/ም ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በሴቶችና ሕፃናት መብት ጥበቃ እና በንብረት አያያዝና አስተዳደር ላይ ያተኮረ የሕግ ግንዛቤ ማጎልበቻ ሥልጠና ተሰጠ

በ"STEM" ማዕከል ከ7ኛ- 12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ሲሰጥ የቆየው የሥልጠና መርሃ ግብር ተጠናቀቀ

Details
Wed, 07 September 2022 1:30 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ምኅንድስና እና ሒሳብ /Science, Technology, Engineering & Maths – STEM/ ማዕከል ከዩኒቨርሲቲው የማኅበረሰብ ጉድኝትና ከተማሪዎች አገልግሎት ዳይሬክቶሬቶች እንዲሁም ከ ‹‹STEM Power›› መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ጋር በመተባበር ከጋሞ፣ ጎፋና ኮንሶ ዞኖች እና ከደራሼ፣ ባስኬቶ፣ ቡርጂና አማሮ ልዩ ወረዳዎች ለተወጣጡ 291 ከ7ኛ- 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በኬሚስትሪ፣ ባዮሎጂ፣ ፊዚክስ፣ ሒሣብ፣ ኤሌክትሮኒክስና ICT ትምህርቶች ከሐምሌ 15 - ነሐሴ 28/2014 ዓ/ም ሲሰጥ የቆየውን የሥልጠና መርሃ ግብር አጠናቋል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በ"STEM" ማዕከል ከ7ኛ- 12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ሲሰጥ የቆየው የሥልጠና መርሃ ግብር ተጠናቀቀ

በውሃ ቴክኖሎጂና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቶች የ3ኛ ዲግሪ ትምህርት መርሃ ግብር የሥርዓተ ትምህርት የውጭ ግምገማ ተካሄደ

Details
Wed, 07 September 2022 7:15 am

የአርባ ምንጭ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የውሃ ሀብትና መስኖ ምኅንድስና እና የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሜካኒካል ምኅንድስና ፋከልቲዎች ነሐሴ 27/2014 ዓ/ም የ3ኛ ዲግሪ ትምህርት መርሃ ግብር የሥርዓተ ትምህርት የውጭ ግምገማ አካሂደዋል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በውሃ ቴክኖሎጂና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቶች የ3ኛ ዲግሪ ትምህርት መርሃ ግብር የሥርዓተ ትምህርት የውጭ ግምገማ ተካሄደ

  1. ሥራና አመለካከት፣ ሕይወትና የአእምሮ ውቅር በሚል ርዕስ ሥልጠና ተሰጠ
  2. እ.ኤ.አ በ2023 ‹‹Mandela Washington Fellowship›› ፕሮግራም ዙሪያ ለዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ ገለጻ ተሰጠ
  3. Sur-Place Scholarship Program Notification
  4. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በባዮ ጋዝ ቴክኖሎጂ ማስፋፊያ የላቀ አስተዋጽኦ በማበርከቱ ዋንጫና የዕውቅና ምስክር ወረቀት ተበረከተለት

Page 219 of 522

  • 214
  • 215
  • 216
  • 217
  • 218
  • 219
  • 220
  • 221
  • 222
  • 223

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap