• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

ሥራና አመለካከት፣ ሕይወትና የአእምሮ ውቅር በሚል ርዕስ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Tue, 06 September 2022 1:24 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሁሉ አቀፍ ሴክተር ዳይሬክቶሬት ለዋናው ግቢ የተማሪዎች አገልግሎትና የቤተ መጻሕፍትና መረጃ አገልግሎት ሠራተኞች ሥራና አመለካከት፣ ሕይወትና የአእምሮ ውቅር በሚል ርዕስ ከነሐሴ 25-27/2014 ዓ/ም ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ሥራና አመለካከት፣ ሕይወትና የአእምሮ ውቅር በሚል ርዕስ ሥልጠና ተሰጠ

እ.ኤ.አ በ2023 ‹‹Mandela Washington Fellowship›› ፕሮግራም ዙሪያ ለዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ ገለጻ ተሰጠ

Details
Tue, 06 September 2022 11:45 am

እ.ኤ.አ በ2023 ‹‹Mandela Washington Fellowship›› ፕሮግራም ዙሪያ ከአሜሪካ ኤምባሲ በመጡ ባለሙያዎች ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ ነሐሴ 25/2014 ዓ/ም ገለጻ ቀርቧል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: እ.ኤ.አ በ2023 ‹‹Mandela Washington Fellowship›› ፕሮግራም ዙሪያ ለዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ ገለጻ ተሰጠ

Sur-Place Scholarship Program Notification

Details
Tue, 06 September 2022 10:46 am

Sur-Place Scholarship Program in Ethiopia provides local scholarship for post-graduate students in Ethiopia with excellent performance in academic studies and society.

Application Deadline - 30th September, 2022

Read more: Sur-Place Scholarship Program Notification

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በባዮ ጋዝ ቴክኖሎጂ ማስፋፊያ የላቀ አስተዋጽኦ በማበርከቱ ዋንጫና የዕውቅና ምስክር ወረቀት ተበረከተለት

Details
Tue, 06 September 2022 8:24 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ/ም በጋሞ ዞን ወረዳዎች ባዮ ጋዝ ቴክኖሎጂን በማስፋፋት ኅብረተሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ በመሥራቱና ክልሉ ከዕቅድ በላይ እንዲያሳካ ከፍተኛ አስተዋጽኦ በማበርከቱ ከደ/ብ/ብ/ሕ/ክ ማዕድንና ኢነርጂ ኤጀንሲ ሐምሌ 30/2014 ዓ/ም የዋንጫና የዕውቅና ምስክር ወረቀት ተበርክቶለታል፡፡  ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በባዮ ጋዝ ቴክኖሎጂ ማስፋፊያ የላቀ አስተዋጽኦ በማበርከቱ ዋንጫና የዕውቅና ምስክር ወረቀት ተበረከተለት

የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝደንትና ም/ፕሬዝደንቶች የ2015 በጀት ዓመት የሥራ ዕቅድ ቁልፍ ተግባራት ላይ የውል ስምምነት ተፈራረሙ

Details
Tue, 06 September 2022 8:05 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት ዶ/ር ዳምጠው ዳርዛ የ2015 በጀት ዓመት የሥራ ዕቅድ ቁልፍ የውጤት አመላካች (KPI) ላይ ነሐሴ 20/2014 ዓ/ም ከዩኒቨርሲቲው ም/ፕሬዝደንቶች ጋር የውል ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝደንትና ም/ፕሬዝደንቶች የ2015 በጀት ዓመት የሥራ ዕቅድ ቁልፍ ተግባራት ላይ የውል ስምምነት ተፈራረሙ

  1. በሽፈራው/ሞሪንጋ/ ተክል ምርትና ምርታማነት ዙሪያ የአሠልጣኞች ሥልጠና ተሰጠ
  2. የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕግ ት/ቤት ነፃ የሕግ ድጋፍ አገልግሎትን ለማስፋት ከተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን ጋር በጥምረት እየሠራ ነው
  3. ከ1.8 ቢሊየን ብር በላይ የተመደበለት ዘላቂ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ
  4. የሐዘን መግለጫ

Page 220 of 522

  • 215
  • 216
  • 217
  • 218
  • 219
  • 220
  • 221
  • 222
  • 223
  • 224

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap