• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

በሽፈራው/ሞሪንጋ/ ተክል ምርትና ምርታማነት ዙሪያ የአሠልጣኞች ሥልጠና ተሰጠ

Details
Fri, 02 September 2022 8:20 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ሳይንስ ኮሌጅ ከተባበሩት መንግሥታት የምግብና እርሻ ድርጅት /Food and Agriculture Organization/ ደቡብ ቅርንጫፍ ጋር በመተባበር የሽፈራው/ሞሪንጋ ተክል ምርትና ምርታማነትን ማሻሻል፣ ግብይቱን ማሳደግ፣ የገበያ ትስስር መፍጠር እንዲሁም ዘርፉን በተሻለ ሁኔታ ማጠናከር ዙሪያ ከተለያዩ ክልሎች፣ ዞኖችና ወረዳዎች ለተወጣጡ የዘርፉ ባለሙያዎች ከነሐሴ 18-20/2014 ዓ/ም የአሠልጣኞች ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በሽፈራው/ሞሪንጋ/ ተክል ምርትና ምርታማነት ዙሪያ የአሠልጣኞች ሥልጠና ተሰጠ

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕግ ት/ቤት ነፃ የሕግ ድጋፍ አገልግሎትን ለማስፋት ከተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን ጋር በጥምረት እየሠራ ነው

Details
Fri, 02 September 2022 6:38 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕግ ት/ቤት ከተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን/The United Nations High Commissioner for Refugees (UNHCR) ጋር ባደረገው ስምምነት ኮንሶ፣ ደራሼ እና አሌ አካባቢዎች በግጭት ምክንያት ለተፈናቀሉ ዜጎችና መብታቸውን ለማስከበር አቅም ለሚያንሳቸው የኅብረተሰብ ክፍሎች ነፃ የሕግ ድጋፍ ለማድረግ ከመጋቢት 2014 ዓ/ም ጀምሮ ለአንድ ዓመት የሚቆይ ‹‹UNHCR-Arba Minch University Project›› የጋራ ፕሮጀክት አስጀምሯል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕግ ት/ቤት ነፃ የሕግ ድጋፍ አገልግሎትን ለማስፋት ከተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን ጋር በጥምረት እየሠራ ነው

ከ1.8 ቢሊየን ብር በላይ የተመደበለት ዘላቂ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

Details
Tue, 30 August 2022 12:35 pm

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተከናወኑ የምርምር ሥራዎች ላይ ተመሥርቶ በጫሞ ሐይቅ ተፋሰስ ሥር በሚገኙ 10 ወረዳዎች ዘላቂ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ለማከናወን በጀርመን ልማት ባንክ፣ በኢትዮጵያ መንግሥት፣ በGIZ እና በማኅበረሰብ ተሳትፎ በሚሸፈን ከ1.8 ቢሊየን ብር በላይ በጀት የሚከናወንና ለ5 ዓመታት የሚቆይ ፕሮጀክት /Sustainable Land Management Project/ ይፋ ሆኗል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ከ1.8 ቢሊየን ብር በላይ የተመደበለት ዘላቂ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

የሐዘን መግለጫ

Details
Tue, 30 August 2022 8:17 am

አቶ ዮናስ አስፋው ከአባታቸው ከአቶ አስፋው ማዳ እና ከእናታቸው ከወ/ሮ አስካለች ቦርቾ በቀድሞው ጋሞ ጎፋ ዞን አርባ ምንጭ ከተማ ወዜ ቀበሌ በ1981 ዓ/ም ተወለዱ፡፡

Read more: የሐዘን መግለጫ

በሴፍጋርዲንግ ፖሊሲ/Safeguarding Policy/ ላይ ያተኮረ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Sat, 27 August 2022 3:34 pm

የዩኒቨርሲቲ-ኢንደስትሪ ትስስርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ዳይሬክቶሬት ከክርስቲያን ኤይድ/Christian Aid/ ጋር በመተባበር ከተለያዩ ጥቃቶች ለመከላከልና የተሞከሩ ወይም የተፈጸሙ ጥቃቶችን ለማስተካከል የሚወሰዱ እርምጃዎችን የሚያሳይ ፖሊሲ ዙሪያ ለዩኒቨርሲቲው ዳይሬክተሮችና ሳይንቲፊክ ዳይሬክተሮች ከነሐሴ 19-20/2014 ዓ/ም ሥልጠና ሰጥቷል፡፡  ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: በሴፍጋርዲንግ ፖሊሲ/Safeguarding Policy/ ላይ ያተኮረ ሥልጠና ተሰጠ

  1. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከዓለም አቀፍ ወጣቶች ፌሎውሺፕ/ International Youth Fellowship/ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ
  2. የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተመራቂ ተማሪዎች የቡድን ሥልጠና ፕሮግራም /Team Training Program/ ሪፖርት አቀረቡ
  3. ተተኪ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አመራሮችን ለመምረጥ የእጩ መልማይና የምልመላ ኮሚቴ ተቋቋመ
  4. ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ትምህርት ዘመን በመደበኛ ፕሮግራም ለተመረቃችሁ ተማሪዎች በሙሉ

Page 221 of 522

  • 216
  • 217
  • 218
  • 219
  • 220
  • 221
  • 222
  • 223
  • 224
  • 225

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap