• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከዓለም አቀፍ ወጣቶች ፌሎውሺፕ/ International Youth Fellowship/ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ

Details
Fri, 26 August 2022 1:03 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ‹‹International Youth Fellowship›› ከተባለ ግብረ ሠናይ ድርጅት ጋር በአእምሮ ቀረጻ(Mind Set) ዙሪያ በጋራ ለመሥራት የዩኒቨርሲቲው አመራሮችና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ሐምሌ 30/2014 ዓ/ም የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ 
ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከዓለም አቀፍ ወጣቶች ፌሎውሺፕ/ International Youth Fellowship/ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ

የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተመራቂ ተማሪዎች የቡድን ሥልጠና ፕሮግራም /Team Training Program/ ሪፖርት አቀረቡ

Details
Thu, 25 August 2022 2:04 pm

የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተመራቂ ተማሪዎች በካምባ፣ ገረሴ፣ ቆላ ሼሌ፣ ብርብር፣ ዋጂፎ፣ ቦዲቲና አረካ ጤና ጣቢያዎች በቡድን ሥልጠና ፕሮግራም የቆዩበትን የመስክ ሪፖርት የኮሌጁ ገምጋሚ መምህራን በተገኙበት ነሐሴ 16/2014 ዓ/ም አቅርበዋል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተመራቂ ተማሪዎች የቡድን ሥልጠና ፕሮግራም /Team Training Program/ ሪፖርት አቀረቡ

ተተኪ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አመራሮችን ለመምረጥ የእጩ መልማይና የምልመላ ኮሚቴ ተቋቋመ

Details
Thu, 25 August 2022 1:30 pm

በዩኒቨርሲቲው የሥልጣን ዘመናቸውን ያጠናቀቁትን የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት እና የውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር የሚተኩ አመራሮችን አወዳድሮ ለመመደብ የእጩ መልማይና የምልመላ ኮሚቴ አባላት
ነሐሴ 16/2014 ዓ/ም ተመርጠዋል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ተተኪ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አመራሮችን ለመምረጥ የእጩ መልማይና የምልመላ ኮሚቴ ተቋቋመ

ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ትምህርት ዘመን በመደበኛ ፕሮግራም ለተመረቃችሁ ተማሪዎች በሙሉ

Details
Thu, 25 August 2022 1:01 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ2014 የትምህርት ዘመን በመደበኛ መርሃ-ግብር ለተመረቁ ተማሪዎች ወንድ 3.5 እና ከዚያ በላይ፣ ሴት 3.25 እና ከዚያ በላይ ውጤት ላስመዘገቡ በ2015 የትምህርት ዘመን ነፃ የ2ኛ ዲግሪ ትምህርት ዕድል ለ18 ተማሪዎች (AMIT 2፣ AWTI 2፣ CBE 2, CSSH 2, CMHS 2, CAS 2, CNS 2, School of Law 1, school of PBS 1, Sawula campus 2)  አወዳደሮ ለመስጠት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም የዕድሉ ተጠቃሚ ለመሆን የሚትፈልጉ የ2014 ተመራቂ ተማሪዎች ( መስከረም 29/30 እና ሰኔ 25/26 2014 ዓ.ም የተመረቃችሁ) ከነሐሴ 18-27/2014 ዓ/ም ድረስ ባሉት የሥራ ቀናት እንድትመዘገቡ እየገለጽን፡-

Read more: ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ትምህርት ዘመን በመደበኛ ፕሮግራም ለተመረቃችሁ ተማሪዎች በሙሉ

የዲጂታል ሊትረሲ/Digital Literacy/ ሥልጠናና ሰርተፊኬሽን ወርክሾፕ ተካሄደ

Details
Thu, 25 August 2022 1:11 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ መረጃና መገናኛ ቴክኖሎጂ/ICT/ ዳይሬክቶሬት ከኮምፒውቲንግና ሶፍትዌር እና ከኤሌክትሪካልና ኮሚፒውተር ምኅንድስና ፋከልቲዎች ጋር በመተባበር ያዘጋጁት የዲጂታል ሊትረሲ የሥልጠናና ሰርተፊኬሽን ወርክሾፕ ከነሐሴ 11-14/2014 ዓ/ም ተካሂዷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የዲጂታል ሊትረሲ/Digital Literacy/ ሥልጠናና ሰርተፊኬሽን ወርክሾፕ ተካሄደ

  1. በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በምክትል ፕሬዝደንትነት ማዕረግ ለውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር ውድድር የወጣ የውስጥ ማስታወቂያ
  2. በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለፕሬዝደንትነት ውድድር የወጣ ማስታወቂያ
  3. 4ኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ችግኞችን በመትከል በይፋ ተጀመረ
  4. ለ2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች እና ለወጣት ማዕከላት የመጻሕፍት ድጋፍ ተደረገ

Page 222 of 522

  • 217
  • 218
  • 219
  • 220
  • 221
  • 222
  • 223
  • 224
  • 225
  • 226

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap