- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ቦርድ ለአርባ ምንጭ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር ከዩኒቨርሲቲው መምህራን መካከል አወዳድሮ ለመመደብ ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም የአመልካቾች ትምህርት ደረጃ 2ኛ ዲግሪ (ማስትሬት) ከረዳት ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ጋር እና ከዚያ በላይ ሆኖ ከማመልከቻቸው ጋር ቀጥሎ የተዘረዘሩ ማስረጃዎችን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
Read more: በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በምክትል ፕሬዝደንትነት ማዕረግ ለውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር ውድድር የወጣ የውስጥ ማስታወቂያ
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ቦርድ ዩኒቨርሲቲውን በሚቀጥሉት 6 ዓመታት በፕሬዝደንትነት የሚመራውን ኃላፊ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም የአመልካቾች ትምህርት ደረጃ ሁለተኛ ዲግሪ (ማስትሬት) ከረዳት ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ጋር እና ከዚያ በላይ ሆኖ ከማመልከቻቸው ጋር ቀጥሎ የተዘረዘሩ ማስረጃዎችን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ‹‹አሻራችን ለትውልዳችን›› እና ‹‹Green Legacy; Green Campus!›› በሚሉ መሪ ቃሎች በቤሬ ተፋሰስ ችግኝ በመትከል ነሐሴ 12/2014 ዓ/ም 4ኛውን ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በይፋ አስጀምሯል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: 4ኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ችግኞችን በመትከል በይፋ ተጀመረ

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብ ጉድኝት ዳይሬክቶሬት ለሳውላ፣ ጨንቻ፣ ጫኖ ዶርጋ፣ ጻይቴና ጋርዳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች እና በአርባ ምንጭ ከተማ ለሚገኙ ወጣት ማዕከላት በተለያዩ የትምህርት አይነቶች የተዘጋጁ የማጣቀሻና ልብ ወለድ መጻሕፍትን ሐምሌ 10/2014 ዓ/ም አበርክቷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

- Details
በጫሞ ሐይቅ ተፋሰስ ላይ ለመተግበር የታሰበውን የአነስተኛ መሬትና የውሃ አያያዝ ሥራዎች ፕሮጀክት በተመለከተ ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች፣ ከኃይለማርያምና ሮማን ፋውንዴሽን እና ከጋሞ ዞን የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር ነሐሴ 5/2014 ዓ/ም ወርክሾፕ ተካሂዷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: በጫሞ ሐይቅ ተፋሰስ ላይ ለመተግበር በታሰበው የአነስተኛ መሬትና የውሃ አያያዝ ሥራዎች ፕሮጀክት ወርክሾፕ ተካሄደ