• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 2ኛ ተርባይን ሥራ መጀመር ምክንያት የተሰጠ የደስታ መግለጫ

Details
Fri, 12 August 2022 1:42 pm

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እስከ አሁን ባለው አፈጻጸም የሦስቱም ዙሮች የውሃ ሙሌት በስኬት ተጠናቆ 2ኛው ተርባይን ኃይል ማመንጨት በመጀመሩ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተሰማውን ከፍተኛ ደስታ ለመግለጽ ይወዳል፡፡ የዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ፣ በተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች የምትኖሩ የዩኒቨርሲቲው የቀድሞ ምሩቃን እንዲሁም መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳን ባለ ድልና ባለ ዕድል ትውልድ ለመሆን አበቃን፡፡ 

Read more: በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 2ኛ ተርባይን ሥራ መጀመር ምክንያት የተሰጠ የደስታ መግለጫ

የግድብና መስኖ ፕሮጀክቶች የጥናትና ዲዛይን ሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ተገመገመ

Details
Fri, 12 August 2022 7:02 am

የአርባ ምንጭ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከደቡብ ክልል የመስኖ ተቋማት ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲና ከደቡብ ክልል ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት ጋር በመተባበር በመሎ ኮዛ ወረዳ ጨልቆ ወንዝና በቡርጂ ወረዳ ሰገን ወንዝ ላይ ለሚያሠራቸው የግድብና መስኖ ፕሮጀክቶች የጥናትና ዲዛይን ሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ነሐሴ 2/2014 ዓ/ም ለዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች አቅርቧል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የግድብና መስኖ ፕሮጀክቶች የጥናትና ዲዛይን ሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ተገመገመ

በ 2015 የትምህርት ዘመን በሁለተኛና በሦስተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች ለመማር የምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ

Details
Thu, 11 August 2022 8:58 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የድኅረ-ምረቃ ትምህርት ቤት በ2015 የትምህርት ዘመን በመደበኛ፣ በማታ እና በሳምንት  መጨረሻ  መርሃ  ግብሮ  መስፈርቱን  የሚያሟሉ  አዲስ  አመልካቾችን ከዚህ  በታች በተጠቀሱት የትምህርት መስኮች ተቀብሎ ማሠልጠን ይፈልጋል፡፡ የፕሮግራሞችን ዝርዝር ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በ 2015 የትምህርት ዘመን በሁለተኛና በሦስተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች ለመማር የምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ

በግንባታ፣ በምክር አገልግሎት ግዥ፣ በውል አስተዳደርና ንብረት አያያዝ ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Thu, 11 August 2022 8:56 am

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ እና በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለሥልጣን ትብብር በግንባታ፣ በምክር አገልግሎት ግዥ፣ በውል አስተዳደርና ንብረት አያያዝ ዙሪያ ከነሐሴ 4-7/2014 ዓ/ም የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠናና የተሞክሮ ልውውጥ መድረክ ተዘጋጅቷል፡፡

የመንግሥት ግዥና ንብረት ባለሥልጣን ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ወልደአብ ደምሴ የሥልጠናው ዓላማ የተሻሉ ተሞክሮዎችን በማጋራትና ግንዛቤ በማስጨበጥ የግዥ አሠራሮች እንዲሻሻሉ እንዲሁም ባለሙያዎቹ የአመለካከት ለውጥ አምጥተው የራሳቸውን አሻራ ማሳረፍ እንዲችሉ ማስቻል መሆኑን ገልጸዋል፡፡ የግዥ ሥራ ጊዜ የማይሰጥና ውስብስብ በመሆኑ የሚሻሻሉ አዋጆችና የመመሪያ ለውጦችን በማየት ፈጻሚዎች በመተባበር እና ሕግና ሥርዓቱን ተከትሎ በመሥራት ኃላፊነታቸውን መወጣትና ራሳቸውን ማሻሻል እንደሚገባቸው ዳይሬክተሩ ተናግረዋል፡፡  ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በግንባታ፣ በምክር አገልግሎት ግዥ፣ በውል አስተዳደርና ንብረት አያያዝ ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ STEM ማዕከል ከ7ኛ-12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች የክረምት ሥልጠና እየሰጠ ነው

Details
Wed, 10 August 2022 10:41 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ STEM ማዕከል ከዩኒቨርሲቲው የማኅበረሰብ ጉድኝትና ከተማሪዎች አገልግሎት ዳይሬክቶሬቶች እንዲሁም ከ STEMpower መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ጋር በመተባበር ከጋሞ፣ ጎፋና ኮንሶ ዞኖች እና ከደራሼ፣ ባስኬቶ፣ ቡርጂና አማሮ ልዩ ወረዳዎች ለተወጣጡ 291 ከ7ኛ-12ኛ ክፍል ተማሪዎች በኬሚስትሪ፣ ባዮሎጂ፣ ፊዚክስ፣ ሒሣብ፣ ኤሌክትሮኒክስና ICT ትምህርቶች ከሐምሌ 15 - ነሐሴ 30/2014 ዓ/ም የሚቆይ ሥልጠና እየሰጠ ነው፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ STEM ማዕከል ከ7ኛ-12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች የክረምት ሥልጠና እየሰጠ ነው

  1. ከ15 ዓመት በታች የእግር ኳስ የፓይለት ፕሮጀክት ምዘና ውድድር ተካሄደ
  2. ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ መምህራንና የአስተዳደር ሠራተኞች አእምሮ ቀረጻ (Mindset) የሕዝብ ገለጻ ቀረበ
  3. በሚቲዎሮሎጂና በአየር ንብረት ምርምር በጋራ ለመሥራት የሚያስችል ሴሚናር ተካሄደ
  4. Call for Proposals

Page 225 of 522

  • 220
  • 221
  • 222
  • 223
  • 224
  • 225
  • 226
  • 227
  • 228
  • 229

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap