• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

በኢትዮጵያ የኢንዶኔዢያ አምባሳደር እምቦጭን ለመከላከል የሚያስችል የሀገራቸውን ተሞክሮ ወደ ኢትዮጵያ ለማምጣት ውይይት አደረጉ

Details
Fri, 08 July 2022 9:49 am

በኢትዮጵያ የኢንዶኔዢያ አምባሳደር አል ቡስራ ባስኑር (Al Busyra Basnur) በግብርናው ዘርፍ በተለይ እምቦጭን ከመከላከልና የአኩሪ አተር ምርትን ከማሻሻል ጋር በተያያዘ የሀገራቸውን ተሞክሮ ወደ ኢትዮጵያ ለማምጣት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ሰኔ 23/2014 ዓ/ም ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ሳይንስ ኮሌጅ ምሁራን፣ ተመራማሪዎችና ባለድርሻ አካላት ጋር ምክክር አድርገዋል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በኢትዮጵያ የኢንዶኔዢያ አምባሳደር እምቦጭን ለመከላከል የሚያስችል የሀገራቸውን ተሞክሮ ወደ ኢትዮጵያ ለማምጣት ውይይት አደረጉ

የአርባ ምንጭ ከተማ ወጣቶች የሥራ ፈጠራ ውድድር ተካሄደ

Details
Fri, 08 July 2022 9:38 am

የአርባ ምንጭ ከተማ ሥራ ዕድል ፈጠራ ኢንተርፕራይዝ ጽ/ቤት ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲና ከ‹‹UNDP›› ፕሮግራም ጋር በመተባበር ከከተማዋ የተወጣጡ ወጣቶች ባቀረቡት የሥራ ፈጠራ ላይ ሰኔ 23/2014 ዓ/ም ውድድር አካሂዷል፡፡ ውድድሩ በጽንሰ ሃሳብ ማብራሪያ የቀረበ ሲሆን የተወሰኑት በተግባር የተደገፉ ማሳያዎችን አቅርበዋል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የአርባ ምንጭ ከተማ ወጣቶች የሥራ ፈጠራ ውድድር ተካሄደ

ለተመራቂ ተማሪዎች በሥነ-ምግባርና ሙስና ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Tue, 05 July 2022 6:23 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሥነ-ምግባርና ፀረ ሙስና መከታተያ ዳይሬክቶሬት ለቴክኖሎጂና ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቶች ተመራቂ ተማሪዎች በሥነ-ምግባርና በሙስና ወንጀሎች ዙሪያ ሰኔ 20/2014 ዓ/ም የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡

Read more: ለተመራቂ ተማሪዎች በሥነ-ምግባርና ሙስና ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

ለ2014 ዓ/ም ተመራቂ ተማሪዎች ሥልጠና ተሰጠ

Details
Tue, 05 July 2022 6:06 am

አርባ ምንጭ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የ‹‹Ethio Jobs›› አጋር ድርጅት ከሆነው ‹‹Derja.com›› ጋር በመተባበር ለ2014 ዓ/ም ተመራቂ ተማሪዎች ‹‹Self Discovery››፣ ‹‹Building Self Image››፣ ‹‹Communication at the Work Place››፣ ‹‹Analytical Thinking››› በሚሉና ሌሎችም ርዕሶች ዙሪያ ከሰኔ 17-21/2014 ዓ/ም ሥልጠና ሰጥቷል፡፡

Read more: ለ2014 ዓ/ም ተመራቂ ተማሪዎች ሥልጠና ተሰጠ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለሁለት መምህራን የተባባሪ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ

Details
Tue, 05 July 2022 5:56 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለጂኦግራፊና አካባቢያዊ ጥናት ት/ክፍል መምህር ዶ/ር አበራ ኡንቻ እና ለውሃ አቅርቦትና አካባቢ ምኅንድስና ፋከልቲ መምህር ዶ/ር አክበር ጩፎ የተባባሪ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጥቷል፡፡

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለሁለት መምህራን የተባባሪ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ

  1. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሳውላ ካምፓስ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ
  2. አርባ ምንጭ የኒቨርሲቲ በቅድመና ድኅረ ምረቃ መርሃ ግብሮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ለ35ኛ ጊዜ አስመረቀ
  3. አርባ ምንጭ የኒቨርሲቲ በቅድመና ድኅረ ምረቃ መርሃ ግብሮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ለ35ኛ ጊዜ ሊያስመርቅ ነው
  4. 3ኛው ሀገራዊ ዩኒቨርሲቲ-ኢንደስትሪ ፎረም ተካሄደ

Page 232 of 522

  • 227
  • 228
  • 229
  • 230
  • 231
  • 232
  • 233
  • 234
  • 235
  • 236

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap