
- Details
የተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም (UNDP) እና የእንግሊዝ ተራድኦ ድርጅት (FCDO) ድጋፍ የሚያደርጉለት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ባዘጋጁት የዩኒቨርሲቲ-ኢንደስትሪ ትስስር የምርምር ውጤቶች ወደ ገበያ የሚገቡበት የገንዘብ ድጋፍ ውድድር ላይ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አሸናፊ ሆኗል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የዩኒቨርሲቲ-ኢንደስትሪ ትስስር የምርምር ውጤቶች ወደ ገበያ የሚገቡበት የገንዘብ ድጋፍ ውድድር አሸነፈ

- Details
በአርባ ምንጭ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ስር በሚገኙ ሚቲዎሮሎጂ እና ሀይድሮሎጂ ፋከልቲዎች በቀረቡ 2 የሦስተኛ ዲግሪና 1 የሁለተኛ ዲግሪ የትምህርት ፕሮግራሞች ሰኔ 6/2014 ዓ/ም የውጭ የሥርዓተ ትምህርት ግምገማ ተካሂዷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: አርባ ምንጭ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በ3 የድኅረ ምረቃ ትምህርት ፕሮግራሞች የውጭ የሥርዓተ ትምህርት ግምገማ አካሄደ

- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ስፖርት አካዳሚ ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት ከሰኔ 4-5/2014 ዓ/ም በአዲስ ገቢ ተማሪዎች መካከል የእግር ኳስ ውድድር ተካሂዷል፡፡

- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ምርምር ማስተባበሪያ ጽ/ቤት አዘጋጅነት በሀገሪቱ እየጨመረ የመጣውን የዋጋ ግሽበት አስመልክቶ በተሠራ ጥናታዊ ጽሑፍ ላይ ለት/ክፍሉ መምህራንና ለባለ ድርሻ አካላት ሰኔ 3/2014 ዓ/ም ትምህርታዊ ገለጻ ተሰጥቷል፡፡