• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024

በውሃ ንጽሕና አጠባበቅና በፍሳሽ አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Thu, 02 June 2022 6:53 am

የአርባ ምንጭ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት/AWTI/ ከኢትዮጵያ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት/EWTI/ ጋር በመተባበር ለኢንስቲትዩቱ መምህራን፣ ተመራማሪዎችና ተማሪዎች በውሃ ንጽሕና አጠባበቅና በፍሳሽ አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ከግንቦት 19-21/2014 ዓ/ም ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በውሃ ንጽሕና አጠባበቅና በፍሳሽ አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

ለአዲስ ገቢ ሴት ተማሪዎች የሕይወት ክሂሎት ሥልጠና ተሰጠ

Details
Wed, 01 June 2022 12:00 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሴቶች፣ ሕፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ለ2014 ዓ/ም አዲስ ገቢ ሴት ተማሪዎች ከግንቦት 13-21/2014 ዓ/ም የሕይወት ክሂሎት ሥልጠና ሰጥቷል::ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ለአዲስ ገቢ ሴት ተማሪዎች የሕይወት ክሂሎት ሥልጠና ተሰጠ

ለነጭ ሳር ካምፓስና ዋናው ግቢ አዲስ ገቢ ሴት ተማሪዎች አቀባበል ተደረገ

Details
Tue, 31 May 2022 1:34 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሴቶች፣ ሕፃናትና ወጣቶች ዳይሬክቶሬት ለሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ፣ ለቴክኖሎጂና ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቶች አዲስ ገቢ ሴት ተማሪዎች ከግንቦት 19-20/2014 ዓ/ም አቀባበልና የላቀ ውጤት ላመጡ ነባር ሴት ተማሪዎች የሽልማት መርሃ ግብር አካሂዷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ለነጭ ሳር ካምፓስና ዋናው ግቢ አዲስ ገቢ ሴት ተማሪዎች አቀባበል ተደረገ

‹‹ሰላማዊ የኦፕሬሽን ክፍልና የተሻለ የማገገም ሂደት›› በሚል ርዕስ ሀገራዊ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Tue, 31 May 2022 1:21 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ምርምርና ማኅበረሰብ አገልግሎት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በደቡብ ክልል ከሚገኙ የተለያዩ ሆስፒታሎች ለተወጣጡ የጤና ባለሙያዎች፣ የኦፕሬሽን ክፍል ነርሶች፣ አንስቴዥያ ባለሙያዎችና የሕክምና ዶክተሮች ከግንቦት 19-21/2014 ዓ/ም ‹‹ሰላማዊ የኦፕሬሽን ክፍልና የተሻለ የማገገም ሂደት/Safe Operating Room (OR) and Enhanced Recovery after Surgery Training›› በሚል ርዕስ ሀገር አቀፍ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ‹‹ሰላማዊ የኦፕሬሽን ክፍልና የተሻለ የማገገም ሂደት›› በሚል ርዕስ ሀገራዊ ሥልጠና ተሰጠ

በገረሴ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ነፃ የማሕፀን ውልቃት ቀዶ ጥገና ሕክምና አገልግሎት ተሰጠ

Details
Tue, 31 May 2022 11:17 am

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ማኅበረሰብ አገልግሎት ዘርፍ አስተባባሪነት በማሕፀንና ጽንስ ስፔሻሊስት ዶ/ር ነጋ ጩፋሞ የተመራ የሕክምና ቡድን በገረሴ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በመገኘት ለ4 አቅመ ደካማ እናቶች ነፃ የማሕፀን ውልቃት/መንሸራተት ቀዶ ጥገና ሕክምና አገልግሎት ግንቦት 19/2014 ዓ/ም ሰጥቷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በገረሴ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ነፃ የማሕፀን ውልቃት ቀዶ ጥገና ሕክምና አገልግሎት ተሰጠ

  1. የእንሰት አመራረትና ማብላላት ሂደትን ለማዘመን የሚረዱ ቴክኖሎጂዎችን ለአርሶ አደሩ ለማዳረስ በትብብር እየተሠራ ነው
  2. ለጫሞ ካምፓስ አዲስ ገቢ ሴት ተማሪዎች አቀባበል ተደረገ
  3. የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ኅብረት ፓርላማ ምርጫ ተጠናቀቀ
  4. ለ2014 ዓ/ም ተመራቂ ተማሪዎች የሥራ ዝግጁነት /Job Readiness/ ሥልጠና ተሰጠ

Page 242 of 522

  • 237
  • 238
  • 239
  • 240
  • 241
  • 242
  • 243
  • 244
  • 245
  • 246

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap